Bahir Dar and its surrounding high court

Be'kur Tir 24, 2013

የሃራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም ከሣሽ አቶ አዱኛ መኮነን እና በተከሣሽ በአፈፃፀም ተከሣሽ አቶ አዘነ ፈንቴ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የአቶ አዘነ ፈንቴ ንብረት የሆነ የሰሌዳ ቁጥር 03.58318 አ.አ ተሽከርካሪ 337‚510.33/ ሶስት መቶ ሰላሣ ሰባት ሺህ አምስት መቶ አስር ብር ከ33 ሣንቲም/ እና የሰሌዳ ቁጥር 03-43168 አ.አ 286366.71/ሁለት መቶ ሰማንያ ስድስት ሺህ ሶሰት መቶ ሰላሣ ስድስት ብር ከ71 ሣንቲም/ የሆኑ ንብረቶች የግምት መነሻ ዋጋቸውን በአብክመ ፖሊስ ኮሚሽን በመገኘት ለቀን 20/06/2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ የጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞዴል 85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሣውቃል፡፡

የባህር ዳር እና አካባቢዋ ከፍ/ፍ/ቤት