Bonga Correctional Facility

Addis Zemen ጥቅምት25፣2013

የግንባታ ዕቃ የቢሮ ቁሳቁስና የጽ/መሳሪያ ጨረታ ማስታወቂያ

የቦንጋ ማረሚያ ተቋም በ2013በጀት አመት ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል

  • የተለያዩ የጽ/መሳሪያዎችን /ስቴሽነሪ እቃዎችን/
  • ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን የቢሮ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶችና ግለሰብ ነጋዴዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።

 ተጫራቾች ማሟላት የሚገባችው ግዴታዎች

  • 1ኛ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ በአቅራቢ ዝርዝርውስጥ የተመዘገቡና የዘመኑን ግብር በመከፈል ንግድ ፍቃዳችውንያሳደሱ ኦርጅናል ኣቅርበው ማስያዝ የሚችሉ
  • 2ኛ በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ 20 0/0/50000/ ብር የሚመለስ በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ
  • 3ኛ በራሳቸው ትራንስፖርት እስከማረሚያ ቅጥር ግቢ ማድረስ የሚችሉ
  • 4ኛ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮእስከ 23ኛ ቀን ፡30 ሰዓት የማይመለስ 50/ሃምሳ ብር በመክፈልየጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 3 መግዛት
  • 5ኛ ተጫራቶች በገዙት የዕቃ ዝርዝር ሰነድ ላይ ዋጋ ገልጸው በሰም በታሸገ/በፖስታ እስከ 30ኛው ቀን ድረስ በሥራ ሰዓት በተዘጋጀው ሳጥንማስገባት አለባቸው።
  • 6ኛ ጨረታው በ31 ኛ ቀን ከጠዋቱ 5:00 ሰዓት በማረሚያ ግቢ ተጫራቾችወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል። ማረሚያ ተቋሙየተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝመብቱ የተጠበቀ ነው።

የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/ መ/ፀጥታና/አስ/ር/ቢሮ ማረሚያ ቤቶች አስ/ር ኮሚሽን

 ቦንጋ ማረሚያ ተቋም