• Gojjam

Bichena City Administration Finance and Economic Development Bureau

Addis Zemen Tahsas 8, 2013

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን የብቸና ከተማ  ////ቤት ለብቸና ከተማ /////ቤት UIIDP በጀት ላይ፡

 • ሎት4– AMH/bichena UIIDP cw/05/20/21 የውሃ ተፋሰስ /ዲች/ ግንባታ 02 ቀበሌ ብቸና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ መግቢያ በር ወደ ደቡብ አቅጣጫ ከወ/ ላቀት መኮንን ቤትና ወደ ምዕራብ አቅጣጫ ወደ ብቸና ከተማ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የሚደርስና አንድ አዲስ የመሸጋገሪያ ድልድይ ስራ፣
 • ሎት2– AMH/bichena UIIDP Cw/02/20/21  የጠጠር መንገድ ግንባታ 02 ቀበሌ ከቀይ መስቀል ቢሮ እስከ ገብሬ ጌትነት ቤት
 • ሎት3-AMH/ bichena UIIDP Cw/02/20/21 የጠጠር  መንገድ ግንባታ 04 ቀበሌ ከንጉሴ ገላነህ ቤት እስከ አባ ኡመር ቤት ፣
 • ሎት4– AMH/ bichena UIIDP cw/02/20/21 የጠጠር መንገድ ግንባታ 04 ቀበሌ ከእሸቴ ቤት ስሜነህ ማዘንጊያ ቤት
 • ሎት5 AMH/bichena UIIDP Cw/02/20/2 የጠጠር መንገድ ግንባታ 04 ቀበሌ ከልጃለም ቤት እስከ ሰዋለ ፈንታ ቤት
 • ሎት6AMH/ bichena UIIDP  cw/02/20/21 የጠጠር መንገድ ግንባታ 04 ቀበሌ ከአበበ ጌትነት እስከ አግዴ ጌታቸው ቤት፣
 • ለሁሉም ሎቶች SC/RC ደረጃ 10/ አስር እና ከዚያ በላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና መግዛት ይፈልጋል :: ዝርዝር መረጃውንም በጨረታ ሰነዱ ተካቷል :: በጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው።
 1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
 2.  የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው፤
 3. ለሁሉም ሎቶች የታደሰ የግንባታ የምስክር ሰርተፍኬት ማቅርብ አለባቸው።
 4. የግዥው መጠን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ብር) እና በላይ ከሆነ ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ  አለባቸው።
 5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር ኢያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
 6. አንድ አመት እና ከዚያ በላይ የሆናቸው ተቋራጮች የመልካም ስራ አፈጻጸም ማያያዝ አለባቸው::
 7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር በመክፈል በጥቃቅን የተደራጁ ከሆኑም ከአደራጃቸው መስሪያ ቤት የተደራጁበትን ዓመተ ምህረት በመጥቀስና የድጋፍ ደብዳቤ በማጻፍ መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድርግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሲሆን 22ኛው ቀን ከጠዋቱ 330 ሰዓት ይታሸግና በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ይከፈታል። ጨረታው ሲከፈት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙ ጨረታውን ከመክፈት አያስተጓጉልም። ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ታሽጎ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።
 8. የጨረታ ሰነዱን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ብቸና ከተማ አስ///ልጽ/ቤት ///አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 1 መውሰድ የሚቻል መሆኑንና ለእያንዳንዳቸው ሎቶች ኦርጅናልና  ኮፒን በመለየት በኣንድ ፖስታ በማሸግ እስከ 22ኛው ቀን ከጠዋቱ 330 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በተጨማሪ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የሎት ቁጥር፣ ፊርማ፣ ማህተም ስምና አድራሻ በፖስታቸው ላይ እና በሰነዱ ላይ መግለጽ አለባቸው።እንዲሁም በግንባታ ግዥው የግንባታ ብቃት ማረጋገጫ ከአማራ ክልል እና ከፌዴራል ውጭ የሆነ አሸናፊ ተጫራች ካለ የግንባታ ውልን በሚይዝበት ወቅት የግንባታ ግዥው ባወጣው ክልል ውስጥ የቅርንጫፍ /ቤት ሰርተፍኬት ማቅረብ አለበት።ከክልል እና ከፌዴራል ውጭ የሆነ አሸናፊ ተጫራች ካለ የግንባታ ውልን በሚይዝበት ወቅት የግንባታ ግዥው ባወጣው ክልል ውስጥ የቅርንጫፍ /ቤት ሰርተፍኬት ማቅረብ አለበት።
 9. ለሁሉም ሎቶች ለተጠቀሰው ግዥ በእንግሊዘኛ የቀርበ የጨረታ  ሰነድ ካለ አሸናፊው ውል ሲይዝ በአማርኛ ማስተርጎም አለበት ማንኛውንም የግንባታ እቃዎችና የሰው ሃይል አሸናፊው ራሱ ችሎ የሚሰራ መሆን አለበት።
 10. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት ሁሉም ሎቶች  10,000/አስር ሺህ ብር ብቻ በባንክ የተረጋገጠ ትዕዛዝ/ሲፒኦ/ በጥሬ ገንዘብ፣ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም  በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት በማቅረብ በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነም ከአደራጃቸው መስሪያ ቤት የተደራጁበትን ዓመተ ምህረት በመጥቀስ የብር መጠኑን በመግለጽ የድጋፍ ደብዳቤ በማፃፍ ማቅረብ አለባቸው::
 11. ለሁሉም ሎቶች አሸናፊው አሸናፊነቱ ከተገለጸለት ቀን በኋላ ለውል ማስከበሪያ 10% ዋስትና በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በማቅረብ ወይም በጥቃቅን የተደራጁ ከሆኑም ከአደራጃቸው መስሪያ ቤት የተደራጁበትን ዓመተ ምህረት በመጥቀስ የብር መጠኑን በመግለጽ የድጋፍ ደብዳቤ በማጻፍ ማቅረብ አለባቸው።
 12. ከሎት2 እስከ ሎት– 6 የግንባታ ግዥ አሸናፊው ተጫራች ከተደራጁ ማህበራት ውጭ ከሆኑ ተቋራጮች ለጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ከአጠቃላይ የግንባታ ውሉ በእያንዳንዱ የክፍያ ሰርተፍኬት 10%  አውት ሶርስ ማድረግ እና በውሉ በተቀመጡ የክፍያ ሂደቶች አውት ሶርስ የተደረገበትን መረጃ ማቅረብ አለበት።
 13.  በጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ወይም ለመለየት አሻሚ የሆኑ ነገሮች  መኖር የለበትም ካለ ተጫራቹ ፊርማ ማድርግ አለበት።
 14. በእያንዳንዱ ሎት መስሪያ ቤቱ አሸናፊ የሚለየው በጠቅላላ ዋጋ ጥቅል ድምር ዝቅተኛ ዋጋ መሆኑ መታወቅ አለበት።
 15.  ተጫራቾች ከአንድ የመጫረቻ ሰነድ በላይ መግዛት ወይም መጫረት አይችሉም።
 16.  ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ጋር የተያያዘውን የተጫራቾች መመሪያ ማየት ይችላሉ።
 17. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ አስፈላጊ ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ  በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይችላሉ።
 18. የጨረታ መዝጊያ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቶች በአቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሣብ ላይ ለውጥ ማድረግና ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም።
 19. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
 20. ለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0586651445/0586651446 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።

የብቸና ከተማ አስ/////ቤት