የብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ፤ ሞተር ሳይክል፤ ጎማዎች ፤ ባትሪዎች አዲስና ያገለገሉ የመለዋወጫ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ

የብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ

  • ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ፤
  • ሞተር ሳይክል፤
  • ጎማዎች ፤
  • ባትሪዎች አዲስና ያገለገሉ የመለዋወጫ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

በዚሁ መሠረት ተሸከርካሪዎቹ እና ንብረቶቹ ካሳንቺስኢሲኤ (ECA) ጀርባ ባለው መ/ቤታችን ይገኛሉ::

  1.  ማንኛውም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ሰሪፖርተር እና በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በሥራ ቀን ከ3፡00 – 10፡00 ሰዓት ማየት ይቻላል::
  2. ተጫራቾች የንብረቱ መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ አዲስ አበባ በሚገኙ ቅርንጫፍ ባንኮች CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
  3. ጨረታው ግንቦት 18 ቀን 2013 ዓ.ም. ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
  4.  አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርባቸዋል:: ይህ ካልሆነ ያስያዙት ገንዘብ ለአገልግሎት መ/ ቤቱ ገቢ ሆኖ ከጨረታው ይሰረዛሉ::
  5. መ/ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው::

 ማብራሪያ በስልክ ቁጥር :- 011 123 84 64 ወይም 011 126 16 42

ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት

Category:

Disposal Sale, Spare Parts and Car Decoration Materials, Tri Wheeler, Motorcycles and Bicycles Purchase, Other Sales, Vehicle and Machinery Sale, Vehicle and Machinery Foreclosure

Company Name:

National Intelligence and Security Service

Company Amharic:

ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት

Posted Date:

Miyazya 26, 2013

Opening Date:

May 26, 2021 10:30 AM

Ending Date:

May 26, 2021 10:00 AM

Newspaper:

Reporter

Newspaper Publish Date:

Reporter Miyazya 24, 2013

Publish Date:

Miyazya 24, 2013

Company image

<img src="https://tender.awashtenders.com /img/companies/palceholder.png?1556635970″/>

Phones

[‘011 551 2866/0111-23-98-24 ‘, ‘0111-2384-64 ‘, ‘0111-23 97-38 ‘]