የቤኒሻጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት መ/ግ/ጥ/ጽ/ቤት

በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት

 2 ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር

ቁጥር 10/2012

የቤኒሻጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ////ቤት በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ ሁለቱ ዞኖች አገልግሎት የሚውል 4/አራት ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም፣ በዚሁ መሠረት፡-

  1. በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና በበጀት ዓመቱ የንግድ ፈቃዳቸው የታደሰ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው እንዲሁም በአቅራቢነት የተመዘገባችሁ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. በመስኩ ስራ ላይ ለመሰማራታቸው ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ሁሉ ይህን የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ የያዘ ዶክመንት ማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ / በመክፈል አስፈላጊውን ማስረጃ ከታደሰ ንግድ ፈቃድ ጋር በማድረግ የቤኒሻጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ////ቤት ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን።
  3. የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት /አስራ አምስት ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 400 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የቤኒሻጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ////ቤት ቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል።
  4. የጨረታው መከፈቻ ቀን የህዝብ በዓላት ወይምቅዳሜ እና እሁድ ላይ ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን እንዲከፈትይደረጋል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸው በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ዶክመንት ለየብቻ በማድረግ እና በማሸግ የቤኒሻጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ////ቤት ቢሮ ቁጥር 10 ድረስ በአካል ሠነዱን ይዞ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. የጨረታው ማስከበሪያ ገንዘብ ብር 3,000.00 /ሶስት ብር/ በመ/ቤታችን ስም በተዘጋጀ CPO ብቻ ማቅረብ አለባቸው::
  7. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የነጠላ ዋጋ ስርዝ ድልዝ እና በእርሳስ የተሞላ ሰነድ ተቀባይነት የለውም:: የሚቀርበው ዋጋ 75% ቫት በፊት ተብሎ በግልጽ ተጽፎ መቀመጥ አለበት ይህ ካልሆነ ተቀባይነት አይኖረውም።
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ የንግድ ፈቃድና የተጨማሪ እሴት ታክስ እና በአቀራቢነት የተመዘገቡበት ሰርተፍኬት ኮፒውን አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
  9. የሞተሮች መረካከቢያ ቦታ አዲስ አበባ እና አሶሳ ሆኖ በባለሙያ ከተረጋገጠ በኋላ ይሆናል።
  10.  /ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 057775 26 22 ዘወትር በስራ ሰዓት ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

የቤኒሻጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ////ቤት አሶሳ