የአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 004/2013

የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት ብዙሀን መገናኛ ድርጅት ከዚህ በታች የቀረቡትን ግዥዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::

  • ጀኔሬተር እና ማቀዝቀዣ (Generator and Air conditioner)

በዚህም መሠረት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉትንና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሁሉ መወዳደር ይችላሉ::

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊና የዘመኑ ግብር ከፍለው የታደሰ ንግድ ፍቃድ በመንግስት ግዥ ላይ ለመሳተፍ የተመዘገበበት የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት የግብር ከፋይነት ቲን ምስክር ወረቀት፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርትፍኬት እና የግብር ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነ የማይመለስ ብር 100.00 አንድ መቶ ብር ብቻ በመክፈል ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ 15 ቀናት ዘወትር በሥራ ቀናት በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ግዥና ንብረት አስተዳደር ዲፓርትመንት ቢሮ መግዛት ይችላሉ ::
  3. ተጫራቾች በጨረታ ማስከበሪያ ቢንድ ቦንድ ብር 80,000.00 / ሰማንያ ሺህ ብር በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በባንክ የተመሰከረለት ጋራንት በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ብዙሀን መገናኛ ድርጅት ስም ሞልተው ከኦርጅናል ቴክኒካል ፕሮፖዛል ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
  4. ተጫራቾች የቴክኒካል ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ እንዲሁም የፋይናንሻል ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ በትክክል መቅረብ አለበት፡፡የኮፒ ሰነዶች ከኦርጅናል ሠነዱ ጋር በዓይነትም ሆነ በብዛት ተመሳሳይ መሆን አለበት:: የኮፒ ሰነዶች ከኦርጅናል ሠነዱ ጋር በዓይነትም ሆነ በብዛት ተመሳሳይ መሆን አለበት::
  5. ጨረታው በወጣለት ፕሮግራም መሠረት በ16 ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ግዥና ንብረት አስተዳደር ዲፓርትመንት ከቀኑ 7:55 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 800 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  6.  ሆኖም ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የመንግስት የስራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሠዓትና ቦታ ተዘግቶ ይከፈታል፡፡
  7.  ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 011-517-25-21 057-275-03-44 እና 09- 10-15-76-37 ደውለው ወይም በአካል መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  8. ኤጀንሲው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ፡ የተጠበቀ ነው፡፡

የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ

መንግስት ብዙሀን

መገናኛ ድርጅት

Category:
Air conditioning and Refrigeration, Generators

Company Name:
Beneshangul Gumuz Regional State Broadcasting Agency

Company Amharic:
ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት ብዙሀን መገናኛ ድርጅት

Posted Date:
Hidar 30, 2013

Opening Date:
በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት

Ending Date:
በ16ኛው ቀን ከቀኑ 7:55

Newspaper:
Addis Zemen

Newspaper Publish Date:
Addis Zemen Hidar 30, 2013

Publish Date:
Hidar 30, 2013

Company image
<img style="height:50px;width:50px;border-radius:50%;" src="https://tender.awashtenders.com /img/companies/palceholder.png?1556635970″/>

Phones
[‘011-517-25-21’, ‘057-275-03-44 ‘, ’09- 10-15-76-37 ‘]

Bid document price
100.00 ብር

Bid Bond
80,000.00 ብር