Bahir Dar and its surrounding high court

Be'kur Yekatit 1, 2013

የጨረታ ማስታወቂያ

የአፈ/ከሳሽ አማራ ብድርና ቁጠባ ተቁም በአፈ/ተከሳሽ እነ መኳንንትና ኤፍሬም የህ/ሽ/ማህበር መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈ/ተከሳሽ በአቶ መንጋየ አስማረ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መራዊ ከተማ 03 ቀበሌ ክልል ውስጥ በካርታ ቁጥር 1413/07 በአዋሳኝ በምስራቅ የህዝብ ባለም እማኛው በምዕራብ ማንደፍሮ አንተሁነኝ በሰሜን መንገድ በደቡብ መላኩ ፈቃዱ መካከል ተዋስኖ የሚገኝ በ200 ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈ ቤት መነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ ወይም በዜሮ መነሻ ሆኖ መጋቢት 04/2013 ዓ/ም ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከጥዋቱ 3፡00 አስከ 6፡00 ባለው ጊዜ ውስጥ በግልፅ ጨረታ ይሸጣል፡፡ በመሆኑም ማነኛውም ተጫራች ማንነቱን የሚገለፅ መታወቂያ በመያዝ እንዲሁም በጨረታ አሸናፊ ከሆኑ ወዲያውኑ ያሸነፉበትን ¼ ኛውን ገንዘብ በሞ/85 የሚያስይዝ መሆኑኑ አውቃችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ይገልፃል፡

የባ/ዳር እና አካባቢዋ ከፍ/ፍ/ቤት