Bahir Dar and its surrounding high court

Be'kur Tir 24, 2013

የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም ከሣሽ አዳሙ ሽፈራው እና በአፈፃፀም ተከሣሽ 1ኛ. ቢኒያም አባይነህ 2ኛ. መቶ አለቃ አባይነህ ኢሣ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በወ/ሮ ዘርፈሸዋል ዘለቀ ስም ተመዝግባ የሚገኝ በስምራቅ የግለሰብ ቤት ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን የግለሰብ ቤት፣ በደቡብ የግለሰብ ቤት የሆነ ቦታ በመነሻ ግምቱ 2‚224‚574.13/ሁለት ሚሊዬን ሁለት መቶ ሃያ አራት ሺህ አምስት መቶ ሰባ አራት ከ13 ሣንቲም ሆኖ ለየካቲት 27 ቀን 2013 ዓ/ም ለሆነው ቀጠሮ ከ3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱ እና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛው በሞዴል 85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሣውቃል፡፡

የባህር ዳር እና አካባቢዋ ከፍ/ፍ/ቤት