Bahir Dar Localities High Court

Be'kur Tir 10, 2013

የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም ከሣሽ አማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም እና በተከሣሾች

  • 1ኛ ዮኋንስ መብራቱ የከብት ማድለብ ሽርክና ማህበር
  • 2ኛ ዮኋንስ አበበ
  • 3ኛ መብራቱ ተባባል
  • 4ኛ አበበ መንግስቱ
  • 5ኛ ውዴ ሽባባው
  • 6ኛ ሃብቱ አስናቀው መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአቶ አበበ መንግቱ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው በምስራቅ አጣና ቸኮል፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ትሁን የሱፍ፣ በደቡብ ሁሉየ ምንቴ የሚያዋስነው ቤት በዜሮ መነሻ ዋጋ ሆኖ Yekatit 13 ቀን 2013 ዓ/ም ለሆነው ቀጠሮ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱ እና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞዴል 85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሣውቃል፡፡

የባህር ዳር እና አካባቢዋ ከፍ/ፍ/ቤት