Bahir Dar Localities High Court

Be'kur Tahsas 19, 2013

የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም ከሳሽ አማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም በአፈፃፀም ተከሳሽ እነ መኳንንት ኤፍሬም መካል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአቶ መንጋዬ አስማረ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በካርታ ቁጥር 1413/07 በመረዓ ከተማ አብ/ቀበሌ 03

  በምስራቅ    

 በምዕራብ

 በሰሜን

 በደቡቡ

 ካ.ሜትር

 ግምቱ

 የ ዝ ባ ለም አማኛው

 ማንደፍሮ አንተሁነኝ

 መንገድ

  መ ላ ኩ ፍቃዱ

 200

  408743.90

መካከል ተዋስኖ የሚገኘው ቤት ንብረት መነሻ ዋጋው ብር 408743.90 /አራት መቶ ስምንት ሽህ ሰባት መቶ አርባ ሶስት ብር ከዘጠና ሳንቲም ሆኖ ጥር 22 ቀን 2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሳውቃል፡፡

የባ/ዳር አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት