Debere Berhan City Woreda Court

Addis Zemen Hidar 27, 2013

ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ አቶ ከፈለኝ ሀይሌ እና በአፈ/ተከሣሽ ወ/ሮ ደስታ አበበ መካከል ስላለው የባልና ሚስት አፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የግራ ቀኙ ንብረት የሆነውን በደ/ብርሃን ከተማ ቀበሌ 02 ክልል ውስጥ በሀና ደምሴ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት በመነሻ ዋጋው ብር 648,321.97 ሳንቲም /ስድስት መቶ አርባ ስምንት ሺህ ሶስት መቶ ሀያ አንድ ብር ከዘጠና ሰባት ሳንቲም/ ታህሳስ 16 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ በደ/ብርሃን ከተማ ቀበሌ 02 ክልል ቤቱ በሚገኝበት ቦታ ስለሚሸጥ የሀራጅ ማስታወቂያውን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ እንዲወጣ የደ/ብ/ከ/ወ/ፍርድ ቤት አዟል፡

በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት በሰ/ሸዋ የደ/ብርሃን

ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍታብሔር ዳኝነት አ/አ ዋና

የስራ ሂደት