SNNPRS Wolaita Zone Bayira Koysha Woreda FEDB

Addis Zemen Tir 15, 2013

የጨረታ ማስታወቂያ

በደ///// በወላይታ ዞን የባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ //ቤት 2013 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት በወረዳው አውራ ጎዳና መንገድ ላይ ሬዳአሽ  /Red ash/ እና ሴሌክትድ ማቴሪያል /selected Material/ ከተለያዩ ቦታዎች በሲኖትራክ መኪና የጭነት ኪራይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሣተፍ የምትችሉ ተጫራቾች፤

 1. ሕጋዊ የታደሠ የንግድ ፈቃድ እና የተጨማሪ እሴታ ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤
 2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸውና ከሚመለከተው  ክፍል የተሰጠ የስድስት ወር ታክስ ክሊራንስ /TAX CLEARANCE/ ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፤
 3. ተጫራቾት በፌዴራል ግዥና የመንግሥት ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፣
 4. ተጫራቾች ከአሠሪ /ቤት የተሰጠ የመልካም ሥራ አፈጻፀም 2010 . ጀምሮ ቢያንስ ሁለት ሥራ አፈጻፀም ማቅረብ የሚችሉ ሆነው የመልካም ሥራ አፈጻፀም ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፤
 5. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለዶክመንቱ የማይመለስ 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይ/ ኢኮ/ልማት / ቤት ከግዥና ንብረት አስር የንግድ ፈቃዳቸውን ዋናውን ኦርጅናል/ በመያዝ መግዛት ይችላሉ፤
 6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቀ በባንክ የተመሠከረለት ሲፒኦ /5000.00/ አምስት ሺህ ብር/ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
 7. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሠነድ ኦርጅናሉንና ሁለት የኦርጅናሉን ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸውን በመጥቀስ ///////ቤት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ መከተት ይኖርባቸዋል፤
 8.  የጨረታው ሣጥን ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ከ15 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን 800 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 830 ሰዓት በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይና ኢኮ/ልማት /ቤት ስግዢና /አስ/ ቢሮ ይከፈታል፤
 9. ተጫራቹ በጨረታው አሸናፊ ከሆኑ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ለማስያዝ ፈቃደኛ የሆኑ፤
 10.  ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ሥርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም፤
 11. ተጫራቾች በሚሠሩበት አካባቢ ምንም ዓይነት ማስጠንቀቂያ ያልተሰጣቸው መሆን አለበት፤
 12. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
 13. ወረዳው ከወላይታ ዞን ርዕሰ ከተማ በስተምዕራብ በኩል 9 / ርቀት ላይ ይገኛል፤

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910831661 / 0913837904 ደውለው ማነጋገር ይቻላል፤

የባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት /ቤት