• Harari
 • Applications have closed

Babile Woreda Finance and Economic Development Office

Addis Zemen ነሐሴ29፣2012

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምሥ//ዞን የባቢሌ ከተማ ///ትብብር /ቤት 2013 የበጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሆን

 • የተለያዩ የፅሕፈት መሣሪያ፣
 • አላቂ እቃ፣ ቋሚ እቃ፣
 • ፈርኒቸር
 • ኤሌክትሮኒክስ፣
 • ሞተር ሳይክል፣
 • የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማ
 • የደንብ ልብስና
 • የተለያዩ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የጨረታው መስፈርት፡

 1. ተጫራቾች የአቅራቢነት ምዝገባ ወረቀት ያላቸውን የዘመኑን ግብር ያጠናቀቁ እንዲሁም የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 2. ተጫራቾች የተለያዩ የጨረታ እቃዎችን ዝርዝር የሚገልጽ የጨረታውን ሰነድ ከባቢሌ ከተማ // ትብብር /ቤት የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል ጨረታው በጋዜጣ ከወጣ 5 የሥራ ቀን ውስጥ መግዛት ይችላሉ ::
 3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በእያንዳንዱ ሰነድ ቢድ ቦንድ ብር 15,000 በባንክ የተረጋገጠ CPO ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::በተጨማሪም በማይክሮ የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው መሥሪያ ቤት የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
 4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የጨረታ ሰነድ ኦሪጂናልና ፎቶ ኮፒ በማሸግ በባቢሌ ከተማ ///ትብብር /ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ 29/12/2012 . እስከ 15/1/2013 . ማስገባት የሚችሉና ሰነድ በዛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ 430 ይከፈታል ፡፡
 5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈውን እቃ በሚደረገው ስምምነት መሰረት በራሱ ትራንስፖርት እስከ ባቢሌ ከተማ // ትብብር /ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
 6. ተጫራቾች ጨረታ በሚከፈትበት ቀን በጨረታው ውስጥ የተጠቀሱትን የኮምፒውተር ቀለም ዓይነት ለናሙና አንድ ፍሬ ማምጣት ይኖርባቸዋል
 7. ጨረታውን ካሸነፈው ተጫሪች ጋር /ቤቱ ውል ከመፈረሙ በፊት ዋጋውንና ብዛቱን ሳይቀይር ከታዘዘው ብዛት 20% የመቀነስ ወይም መጨመር ይችላል::
 8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 9. የሚቀርበው ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሚኖርበት ከሆነ ተጫራቹ፣ ከጨረታው ውጪ ይሆናል ::

ማሳሰቢያ ተጫራቾች በጨረታው ሰነድ ውስጥ የተጠቀሰውን ናሙና እቃ በጨረታው ቀን የማይቀርብ ከሆነ ስዛ እቃ ላይ መወዳደር አይችሉም ::

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 0913946862 ወይም 0912032843 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ ::

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምሥ//ዞን

የባቢሌ ከተማ ///ትብብር /ቤት