የቁ.1 ኮልፌ 288 ሹራብ ነጋዴዎች አ.ማ

Addis Zemen Tir 28, 2013

የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

የቁጥር አንድ ኮልፌ 288 ሹራብ ነጋዴዎች አክስዮን ማህበር የህንጻ ማሻሻያ ካንቲሊቨር ስራ ፤ የውጭ ደረጃ እና ተጨማሪ ሴፍቲ ታንክ ለመስራት ይፈልጋል፡፡ ይህንን ስራ ለመስራት ህጋዊ የሙያ እና የኮንስትራከሽን ፍቃድ ያለውና የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፤ የግንባታ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ሆኖ ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ(ከደረጃ 5 እስከ ) የሆነ እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 2 ፐርሰንት ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 274 ጽ/ቤቱ ድረስ በመምጣት የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ ብር )ሰነድ በመግዛት መጫረት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ10ኛው ቀን 10፡00 ሰዓት ጨረታውን ታሸጎ በማግስቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ አክስዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

  • አድራሻ፡-አጠና ተራ ድልድይ ወረድ ብሎ አጠና ተራ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ህንጻ ውስጥ ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 274
  •  መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 09-21 62 61 09 ወይም 09 46 90 03 65 መደወል ይቻላል፡፡
  • የቁጥር አንድ ኮልፌ 288 ሹራብ ነጋዳዎች አክስዮን ማህበር