• Pending

Kersa Malima Woreda Court

Addis Zemen ጥቅምት1፣2013

የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የቀርሳ ማሊማ ወረዳ ፍርድ ቤት 2013 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙት መንግስት /ቤቶች

  • የኤሌክትሮኒክስ
  • የጽህፈት መሳሪያዎችን
  • የህትመት መሳሪዎችን
  • የንጽህና መሳሪያዎችን
  • ቋሚ አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎችን፤
  • የሠራተኛ የደንብ ልብሶች
  • የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በዘርፉ ህጋዊ ታደሰ የንግድ ፍቃዱ ያለውና መስፈርቱን የሚያሟሉ የንግድ ድርጅት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ 50ብር (ሀምሳ ብር ) በመክፈል በቤት ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላል ፡፡

አድራሻችን፡ ከአ/አበባ ወደ ቡታጅራ በሚወስደው መንገድ ላይ 60 /ሜር ርቀት ላይ ሌመን ከተማ ይገኛል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0919425139 09 62414185 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን

ቀርሳ ማሊማ ወረዳ ፍርድ ቤት