Refugee and Returnee Affairs Administration, ስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ አስተዳደር

በ15ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 9:00

የጨረታ ሰነድ ማስተካከያ 

የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ የተሽከርካሪ መለዋወጫና ጎማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሚያዚያ 25 ቀን 2012 ዓ.ም በታተመው የዕለተ ሰንበት አዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ መሠረት እስከ ሚያዚያ 29 ቀን 2012 ዓ.ም. ድረስ የጨረታ ሰነድ የገዛችሁ ተወዳዳሪዎች በጨረታ ሰነዱ ላይ ማስተካከያ ስለተደረገ ቀርባችሁ የተስተካከለውን ሰነድ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን  እንገልጻለን፡፡ 

አድራሻ፤ 

የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ 

እንቁላል ፋብሪካ ፖሊስ መኮንኖች ክበብ ፊት ለፊት 

ከኪያሜድ ሜዲካል ኮሌጅ በስተጀርባ 

አዲስ አበባ 

  • ለተጨማሪ ማብራሪያ፤ 
  • በስልክ ቁጥር፡- 011 155 11 11ወይም 011 126 67 49 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ 

የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች 

ጉዳይ ኤጀንሲ