• Arsi
 • Applications have closed

West Arsi Zone Siraro Woreda FEDB

Addis Zemen መስከረም3፣2013

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የስራሮ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር /ቤት በወረዳ ለምትገኙ ሴክተር /ቤቶች 1 ዙር ግዥ ለ1ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ሰነድ 2013 የበጀት ዓመት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም

 • አላቂ ዕቃዎች /የጽህፈት መሳሪያዎች
 • ኤሌክትሮኒክስ
 • ፈርኒቸር
 • የፅዳት ዕቃዎች
 • የደንብ ልብስ

ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለጸውን በግልጽ ጨረታ ህጋዊና አቅም ያላቸውን ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

መመሪያ /መስፈርት በመከተል ይህን ጨረታ እንዲካፈሉ ተጋብዝዋል፡፡

 1. ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን (2012/2013) ግብር የከፈሉ እንዲሁም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን ቫት ከፋይ የሆኑ TIN Number ማቅረብ የሚችሉ
 2. ማንኛውም ተጫራች ወደ ጨረታው ሂደት ከገባ በኋላ በሰነድ ላይ የተገለጹትን ማንኛውንም ሁኔታዎች ማሻሻል መቀየር እንዲሁም ሃሳቤን ቀይሬአለሁ ማለት አይቻልም፡፡
 3. ማንኛውም ዕጩ ተወዳዳሪ የጨረታውን ሂደት ለማስተጓጎል ቢሞክር ከጨረታው ውጭ እንዲሆን ተደርጎ ወደ ፊት በሚደረገው የመንግሥት ግዥ ላይ እንዳይሳተፍ የሚደረግ እና ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግሥት ገቢ የሚሆን ይሆናል፡፡
 4. ማንኛውም ተጫራች በመንግሥት ግዥ ለመሳተፍ እንዲችል የሚገልጽ ከህጋዊ አካል የተሰጠ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለበት፡፡
 5. ተጫራቾች በሚሠሩበት የንግድ እና በንግድ ፍቃዳቸው ዘርፍ ብቻ ነው መወዳደር የሚችሉት፡፡
 6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ የግዥ መደብ ብር 5000/አምስት ብር ብቻ በባንክ በተመሰከረለት CPO ማቅረብ አለበት፡፡ ነገር ግን በካሽ ከሆነ በስራሮ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር /ቤት መደበኛ ሂሳብ ቁጥር 1000289568418 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ ተደርጎ computer generated slip መቅረብ አለበት፡፡
 7. ተወዳዳሪ ድርጅቶች የዕቃ ጥራት ደረጃቸው አስቸጋሪ የሆኑ የዕቃ ዓይነቶች መሥሪያ ቤታችን ቀድሞ ስላዘጋጀ ለምሳሌ የኮምፒዩተር ወረቀት፣ እስክሪብቶዎች፣ ኬንት፣ ሶፍት፣ ኡሁ፣ የኮምፒዩተር ቀለም፣ ኦርጅናል የቆዳ ውጤቶች ቦርሳዎች እና ሌሎች ተወዳዳሪ ድርጅቶች ይህን ናሙና መሠረት በማድረግ ብቻ የምንቀበል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
 8.  አሸናፊ ድርጅት ዕቃውን ጭኖ እስከ /ቤታችን ግምጃ ቤት ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
 9. ተጫራቾች ዕቃው የተሠራበትን/የተመረተበትን ሀገርና የጥራት ደረጃ የመሥራት አቅሙን እንዲሁም ሞዴሉንና የተመረተበትን . መግለጽ አለባቸው።
 10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኮፒና ኦርጅናል በተለያዩ ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው::
 11. ተጫራቾች የጨረታ ዋጋውን መሙላት ያለባቸው በተሸጠላቸው ሰነድ ላይ ብቻ መሆን አለበት። እንዲሁም እያንዳንዱ ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡ በራሳቸው ሰነድ ላይ የሚሞላ ለሥራችን አመቺ ስለማይሆን ተቀባይነት የለውም፡፡
 12. /ቤታችን የሚያጫርታቸውን የአንዱ ዋጋ ሲሆን አሸናፊውን የሚፈልገውን የዕቃ ብዛት ማዘዝ ይችላል።
 13. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን፣ ሙሉ አድራሻቸውን ስልክ ቁጥራቸውን ፋክስ ቁጥራቸውን በትክክል ጽፈው መፈረምና ማህተም ማድረግ አለባቸው፡፡
 14. ተወዳዳሪዎች የሚሰጡት የጨረታ ዋጋው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ 60 ቀናት ወይም ለሁለት ወር ፀንቶ የሚቆይ መሆን አለበት፡፡
 15. /ቤቱ ጨረታውን ገምግሞ ለማሳለፍ ወይም ውድቅ ለማድረግ የሚጠቀምበት ዘዴ እንደ ዕቃው ዓይነት ወይም የሚፈለገው አገልግሎትን መሠረት በማድረግ ጥራትን ወይም ዋጋን ከግንዛቤ በማስገባት ተወዳዳሪዎችን አሸናፊ ወይም ውድቅ የሚያደርግ ሲሆን ሁለት እኩል ዋጋ ቢያቀርቡ በብዛት ላሸነፈው የሚሰጥ ይሆናል፡፡
 16. ሰነዱ ሽያጭ የሚቆይበት ቀን 02/13/2012 . እስከ 15/1/2013 . ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው 18/1/2013 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ሳጥኑ ተዘግቶ ተጫራቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሉ በተገኘበት በዛው ዕለት 430 ሰዓት ላይ በስራሮ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር /ቤት በይፋ ይከፈታል፡፡
 17. የጨረታ ሰነዱ ዝርዝር በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በስራሮ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር /ቤት ሰነድ ሽያጭ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር ብቻ የስራሮ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር /ቤት በባንክ መደበኛ ሂሳብ ቁጥር 1000289568318 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ስሊፕ በመያዝ ቢሮ ቁጥር 07 ሰነዱን መግዛት የሚቻል ሲሆን ተወዳዳሪ ድርጅቶች ሰነድ ከገዙበት ቀን ጀምሮ በተዘጋጀለት የጨረታ ሳጥን ውስጥ በሥራ ሰዓት የሰነዱን ሽያጭ እስከሚያበቃበት ቀን ድረስ ማስገባት ይችላል፡፡
 18.  የጨረታ ውል ከጨረታ ሰነድ ጋር ስለሚሸጥ በውል መሠረት ጨረታውን

  n