Akaki Kality Sub City Selam Fire Health Bureau

Addis Zemen Hidar 25, 2013

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ///ጣ/ግ/ጨ/001/2013

 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ /ከተማ ጤና /ቤት የሰላም ፍሬ ጤና ጣቢያ 2013 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

 1. የቢሮ የፅህፈት መሳሪያዎች
 2. አላቂ የፅዳት እቃዎች
 3. የደንብ ልብሶች
 4. ቋሚ እቃዎች
 5.  የጥገና፣ የቧንቧ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች
 6.  የህትመት ስራዎች
 7.  የተለያዩ መድሐኒቶች እና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በዚህ ጨረታ መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርበታል፡፡

 1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያወጡና የተሰጣቸው ግድ ፈቃድ 1 (አንድ) ዓመት የሞላው ከሆነ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡
 2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN No) ያላቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 3.  የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 4. በእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 5. ተጫራቾች ከአሁን በፊት በመንግስት ግዢዎች ላይ ተሳትፈው አሸናፊ መሆናቸው ተገልጾላቸው ግዴታቸውን የተወጡና መልካም አፈጻፀም  ያላቸው እና ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም የግዢ መመሪያን በአግባብ የሚከተሉ እና የሚፈጽሙ፡፡
 6. በወጣው ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር) ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 (ኣስር) የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ዓትከጠዋቱ 230 እስከ 630 እና ከሰዓት 730 እስከ 1130 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 49 የግዢና ንብረት አስተዳደር ከፍል በአካል በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
 7. /ቤቱ ለሚገዛቸው እቃዎች ማለትም በጨረታ ሰነዱ ላይ በከፍል 6 ላይ የተዘረዘሩትን የእቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶች ዝርዝር መግለጫ ላይ ናሙና /ሳምፕል እንድታቀርቡ በተጠየቀው መሠረት የተጠየቁትን ናሙና ሳምፕል የጨረታ ሳጥኑ ከመከፈቱ በፊት ቢሮ ቁጥር 49  ግዥና ንብ/አስ/የስ/ሂደት እንድታስገቡ እየገለጽን የምታቀርቡትን ናሙና ሳምፕል በተመለከተ ጤና ጣቢያው የራሱን ኮድ የሚሰጥ በመሆኑ ሰምታቀርቡት ናሙና ሃሳምፕል ላይ የድርጅታችሁን ስም መጻፍ ወይም መለጠፍ በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡ በተጨማሪም  ከፅዳት እቃዎች የእጅ ሳሙና፣ የልብስ ሳሙና፣ ሶፍት፣ በረኪና፣ ዲቶል እና ኦሞ፣ ከቢሮ የፅህፈት መሳሪያዎች መካከል እርሳስ፣ እስኪርብቶ፣ፍሎጅ፣ ኡሁ፣ ማርከር እና የማህተም ቀለም የጤና ጣቢያው የጥራት ኮሚቴው እቃዎቹን ከፍቶ ጥራቱን የሚፈትሽ የሚመረምር በመሆኑ ተመላሽ የማይሆኑ ናሙናዎች መሆናቸውን ጤና ጣቢያው በጥብቅ ያሳውቃል፡፡
 8. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን እና ደጋፊ ማስረጃቸውን የሚያዘጋጁበት ቋንቋ አማርኛ መሆን ይኖርበታል፡፡
 9. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት እቃ የጠቅላላ ዋጋ 2% /ሁለት ፐርሰንት/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ CPO ከጨረታ ሰነዱ ጋር በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
 10. ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ በተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ መስጠት የተከለከለ ሲሆን ነዝ ግን ይህ ሆኖ ቢገኝ ከጨረታ ውጪ ይሆናሉ፡፡
 11. የጨረታው ዋጋ 2ወር ጸንቶ ይቆያል፡፡ ይህም ሲሆን ገዥና ሻጭ ተስማምተው እስከ ቀጠለ ድረስ 6 ወራት ድረስ በስምምነት ይቆያል፡፡
 12. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን በሚመለከት እንድ ኦርጅናል እንድ ኮፒ ማቅረብ አለባችሁ፡፡
 13. ተጫራቾች በተሰጣቸው የዋጋ መሙያ ሠነድ ላይ ምንም ዓይነት  ስፔስፊኬሽን መጨመርም ሆነ መቀነስ እይችሉም፡፡
 14. ተጫራቾች የወሰዳችሁትን የጨረታ ሰነድ ሙሉ በሙሉ ሳይገነጣጠል  ተመላሽ የምታደርጉ ሲሆን በጨረታ ሰነዱ ላይ ምንም አይነት ሰርዝ ድልዝ ሰነድ ጤና ጣቢያው የማይቀበልና ከውድድር ውጭ የሚያደርግ መሆኑን ይገልጻል፡፡
 15. የጨረታ መዝጊያ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት  የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል ኣይቹሉም፡፡ በተጨማሪም ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቶች ከጨረታው ውጭ ሆነው ለወደፊቱም በመንግስት ግዥ እንዳይሳተፉ ይደረጋሉ፡፡ እንዲሁም ያስያዙት  የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ይወረስባቸዋል፡፡
 16. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዐቃ በመለየትና ሰፖስታው ላይ ለመግለጽ  በሰም ታቫገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጤና ጣቢያው ግቢ ቢሮ ቁጥር 49 ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሳጥኑ በ10ኛ ቀን ከቀኑ 11 30 ይታሸ በማግስቱ ከጠዋቱ 400 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቾች ወይም ህጋ ወኪሎቻቸው ጨረታው በሚከፈትበት ቦታ፣ ቀንና ሰዓት ሰራሳቸው ምክንያት ባይገኙ የጨረታ ሳጥኑ እንዲከፈት በማድረግ ውድደሩ ይካሄዳል፡፡
 17. በጨረታው ላይ ሁለት እና ከሁለት በላይ የሆኑ እጩ ተወዳዳሪዎች በግምገማው  እኩል ውጤት ካቀረቡ ቅድሚያ ለአገር ውስጥ አምራች ለሆኑ ዕድሉን የምንሰጥ ሲሆን አምራች ተወዳዳሪ ከሌላ አሸናፊውን ለመለየት አብላጫ እቃዎችን ላሸነፈው እድሉን እንሰጣለን፡፡
 18. አሸናፊ ተጫራች የግዢ  ውል እንዲፈጽም ከመ/ቤቱ ደብዳቤ ከደረሰው 5ቀናት በኋላ ባላት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የአቅርቦት  ውል ከግዢ ፈፃሚ መ/ቤቱ ጋር መፈራረም አለበት፡፡ ውል ሰጪ ፈቃደኛ  ካልሆነ በቀጣይ ከመንግስት ግዢ እንዲታገድ ይደረጋል፡፡
 19. የጨረታ ውጤቱ ይፋ ሆኖ አሸናፊና ተሸናፊ ተጫራቾች፣ እንደተለዩ በማስታ ወቂያ ላይ ከተገለጸ በኋላ ተሽናፊ ተጫራቾች ያሳያዙትን 2% የጨረታ ማስከበሪያ የያመለሰልኝ ደብዳቤ በመጻፍ ተመላሽ  ይደረግላቸዋል፡፡ እሽናፊ ተጫራች ግን የው, ስምምነት እንዲፈጽም በተገለጸው ጊዜ ውስጥ ከአሸነፈበት እቃ/ ኣገልግሎት/ጠቅላላ ዋጋ  10%  የግዢ ውል ማስከበሪያ ሲያሲዙ ቀደም ብለው ያስያዙትን የጨረታ ማስከበሪያ 2% ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
 20. ገዢው /ቤት በጨረታ ማስታወቂያ የተጠየቀውን እቃ ካቀረበው መጠን /በብዛት/ላይ 20% ከውል ስሪት የመጨመርና የመቀነስ መብት አለው፡፡
 21. አቅራቢው በገባው የውል ስምምነት መሰረት የእቃውዓይነት፣ መጠን እና ጥራት ጠብቆ በውሉ ላይ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ካላቀረበ የግዥ ፈጻሚ /ቤቱ በጨረታ ሰነዱ በከፍል 8 በልዩ የውል ሁኔታዎች ላይ  በተገለጸው መሠረት አሸናፊ ተጫራች ካሸነፈው ጠቅላላ ዋጋ ላይ  0.01% በየቀኑ እቃውን እስከሚያስረክብበት ቀን ድረስ ተቀናሽ ሆኖ ለመስሪያ ቤቱ የጉዳት ካሳ ገቢ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም አቅራቢው ያሸነፈበትን እቃ ፈጽሞ ካላቀረበ ያስያዘው የውል ማስከበሪያ 10% /ቤቱ ይወርሳል፡፡
 22. በግዢ ፈጻሚ /ቤት እና በኣቅራቢው መካከል የተለየ ስምምነት  ከሌለ በስተቀር የተያዘው የውል ማስከበሪያ ዋስትና አቅራቢው ግዴታውን ሙሉ በሙሉ እንደተወጣ ሲረጋገጥ ወዲያውኑ ተመላሽ  ይደረግለታል፡፡
 23.  በጨረታ ሂደቱ ላይ ጉዳት ደርሶብኛል ወይም በጨረታ ግምገማ ውጤት  ላይ ቅር የተሰኘ ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በድጋሜ እንዲታይለት የጨረታ ውጤት ይፋ ሆኖ በማስታወቂያ  ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ  ቅሬታውን በግዢ ፈጻሚ /ቤት የበላይ ኃላፊ በጽሁፍ ቅሬታውን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ሆኖም በተሰጠው ቀናት ውስጥ ቅሬታውን ሳያቀርብ ቀርቶ ቀነ ገደቡ ካለፈ በኋላ የሚመጣ ቅሬታ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
 24. በውድድር ወቅት በኣንዱ ዋጋና ጠቅላላ ዋጋ መካከል ልዩነት ቢኖር በአንዱ ዋጋ መሰረት እና በአሃዝና በፊደል በሚገለጽበት ወቅት ልዩነት ቢኖር በፊደል