• Oromia

Mojo City F/E/D/Bureau

Addis Zemen ነሐሴ2፣2012

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሞጆ ከተማ አስተዳደር ////ቤት በከተማዉ መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር /ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎት የሚዉሉ፡

 1. የፅሕፈት መሳሪያዎች
 2. የፅዳት እቃዎች
 3. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
 4. ቋሚ የቢሮ እቃዎች
 5. ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች ጎማዎች
 6. ሞተር ሳይክሎች
 7. ለኤሌክትሪክ እና ለዉሃ ዝርጋታ የሚያገለግሉ ዕቃዎች
 8. ለቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ሥልጠና የሚያገለግሉ ዕቃዎች
 9. የደንብ ልብሶች
 10. የተለያዩ የባህል ልብሶችን እና ሌሎች ዕቃዎችን

በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታዉ ለመሳተፍ፡

 1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለዉ፤የዘመኑን ግብር የከፈሉና የዘመኑን ግብር ከፍሎ ማጠናቀቁንና፤ጨረታ ላይ  እንዲሳተፍ የሚል ማስረጃ ከሀገር ዉስጥ ገቢ ባለስልጣን /ቤት ማቅረብ አለበት፡፡
 2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN No.) የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
 4. በአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ያላቸዉ፡፡
 5. ተጫራቾች በጨረታዉ ለመሳተፍ ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሰዉን ማስረጃዎች ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸዉ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
 6. ማንኛዉም ተጫራች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከሞጆ ከተማ ////ቤት በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላል፡፡
 7. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ CPO ብር 15,000.00(አስራ አምስት ብር) በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ የተደራጁ ከሆኑ ከአደራጃቸዉ /ቤት የዋስትና ደብዳቤ ከሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ጋር ማያያዝ አለባቸዉ::
 8. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናዉንና ፎቶ ኮፒዉን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
 9. ጨረታዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ ይቆያል፡፡
 10. ጨረታዉ የሚከፈተዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 15ኛዉ የሥራ ቀን በኋላ በመጀመሪያዉ የሥራ ቀን 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚያዉ ቀን ከጠዋቱ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በሞጆ ከተማ ////ቤት ቢሮ ቁጥር 1 ዉስጥ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም /ቤቱ ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተጠቀሰዉ ሰዓት ጨረታዉ ይከፈታል፡፡
 11. አሸናፊዉ ያሸነፈበትን የዕቃ ዓይነት አሸናፊ መሆኑን ካወቀበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀን ዉስጥ የዕቃዉን ናሙና ማቅረብ አለበት፡፡
 12. የጨረታዉ አሸናፊ ዕቃዎቹን እስከ ሞጆ ከተማ ////ቤት መጋዘን ድረስ በራሱ ወጪ አጓጉዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ::
 13. የጨረታዉ አሸናፊ በጨረታ መመሪያ በተሰጠዉ መሰረት የጨረታ አሸናፊነቱ በዉስጥ ማስታወቂያና በስልክ እንደተገለጸ 10 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ አስፈላጊዉን የጨረታ ዉል ከሞጆ ከተማ ////ቤት ጋር መፈራረም አለበት፡፡ ይህ ባይፈፀም የጨረታ አሸናፊነቱን በመሰረዝ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘዉ ገንዘብ ገቢ ይሆናል፡፡
 14. መስሪያ ቤቱ ከሚያደርገዉ የግዢ ዉል 20 ፐርሰንት መጨመር ወይም መቀነስ የሚችል መሆኑን ተጫራቹ መገንዘብ አለበት፡፡
 15. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡– 0221161644 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የሞጆ ከተማ ////ቤት