• Gojjam
  • Applications have closed

West Gojam Zone Higher Court

Be'kur Hidar 14, 2013

የጨረታ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት እነ ድረስ ስዩም እና በፍ/ባለእዳ ባንቻየሁ ነጋ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ የባለእዳዋ ንብረት የሆነውን በሽንዲ ከተማ ቀበሌ 01 ክልል ውስጥ የሚገኘውን የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆነውን በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ አዳሙ ጌታሁን እነ የበልስቲ አስማረ ቤትና ቦታ፣ በሰሜን የበላይ ቸሩ ቤትና ቦታ፣ በደቡብ ንጋት ቸኮል ቤትና ቦታ ከሚያዋስነው 540 ካሬ ሜትር ውስጥ 44 ዚንጐ ቤት የሚያዋስነውን መጠኑ 80 ካሬ ሜትር የሆነውን በካርታ የግምቱ መነሻ ዋጋ 371‚349.00/ሶስት መቶ ሰባ አንድ ሺህ ሶስት መቶ አርባ ዘጠኝ ብር/ ሆኖ በ ታህሣስ 16 ቀን ዓ/ም ከ3፡30 እስከ 6፡30 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በግልፅ ጨረታ ይሸጣል፡፡ ስለዚህ የባለእዳውን ንብረት በጨረታ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ንብረት በጨረታ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አሸናፊው እንደታወቀ የሽያጨ ገንዘብ ውስጥ ቢቻል ሙሉን ካልተቻለ ¼ ኛውን በፍት/ጐ/ዞን ከፍ/ፍ/ቤት በሞዴል 85 የሚያስይዝ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የምዕ/ጐጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት