West Gojam Zone High Court

Be'kur ጥቅምት30፣2013

የሐራጅ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት አቶ ሃብታሙ ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ ሐመር ገጠር መንገድ ሥራ ባለሙያዎች የህ/ስራ ማህበር መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ የፍ/ባለዕዳው ንብረት የሆኑትን፡- የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3 አአ 78532 የሆነው አይሱዚ ደረቅ የጭነት ማመላለሻ መኪና በባህር ዳር ከተማ ፖሊስ መምሪያ ውስጥ የሚገኘውን በጨረታ መነሻ ዋጋ 329528.40/ሶስት መቶ ሃያ ዘጠኝ ሺህ አምስት መቶ ሃያ ስምንት ብር ከአርባ ሣንቲም/ በጨረታ የሚሸጥ ስለሆነ ህዳር 17 ቀን 2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 8፡00 ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቱ mበሚገኝበት ባ/ዳር ከተማ ፖሊስ መምሪያ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ ስለዚህ መግዛት የምትፈልጉ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ቦታው ላይ በመገኘት በጨረታ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ጨረታ አሸናፊው እንደታወቀ የሽያጩን ገንዘብ ቢቻል ሙሉውን ካልተቻለ ¼ ኛው በፍ/ቤቱ በሞዴል 85 በአዲስ የሚያስይዝ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡”

የምዕ/ጐጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት