West Denbiya Wereda Finance Economic Development Office

Addis Zemen Hidar 5፣2013

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 

ማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገን/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለ2013 በጀት ዓመት በወረዳው በሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ እቃዎች

ማለትም፡-

  • ሎት-1 የፅህፈት መሳሪያ፣
  • ሎት-2 የመኪና መለዋወጫ፣
  • ሎት-3 የመኪና ጎማ፣
  • ሎት-4 ኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡-

በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስ 

የግብር ከፋይ ምዝገባ ሠርተፍኬት ያላቸው 

የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው 

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገን/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡ ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ16ኛው ቀን በጨረታው ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ፤ ቀን እና ሰዓት ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር- 0583340607 በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡

በአማራ ብሐየራዊ ክልላዊ መንግስት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ 

ደንቢያ ወረዳ ገን/ኢ/ት/ጽ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ