የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/10/2013

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ 2013 በጀት አመት ፋብሪካው በታጠቅና በሙገር ፋብሪካዎች ሊያመርተው ላቀደው 880000 ቶን ፒፒሲ ሲሚንቶ ምርት የሚያስፈልጉ ግብአቶችን (ክሊንከር፣ ፑሚስ፣ ጂፕሰም እና ላይምስቶን) ከሙገር አዳማ እና ቢሾፍቱ ወደ ታጠቅና ሙገር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

 ስለዚህ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች በመያዝ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100.00 ከቫት በፊት በመክፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በቅሎ ቤት ጋራድ ህንጻ ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የአቅርቦት አገልግሎት ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም CPO ከቴክኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 07 ቀን 2013 .. ከጠዋቱ 330 ሰዓት ድረስ በአቅርቦት አገልግሎት ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በእለቱ ጥር 07 ቀን 2013 .. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 400 ሰዓት አቅርቦት አገልግሎት ቢሮ ይከፈታል፡፡ ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር፤ 0114420216

ፋክስ ቁጥር፤ 0114420688

አዲስ አበባ

ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

Category:
Freight Transport, Vehicle, Transportation Service

Company Name:
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory

Company Amharic:
ኬሚካል ኢንዲስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

Posted Date:
Hidar 30, 2013

Opening Date:
Jan 15, 2021 10:00 AM

Ending Date:
Jan 15, 2021 09:30 AM

Newspaper:
Addis Zemen

Newspaper Publish Date:
Addis Zemen Hidar 30, 2013

Publish Date:
Hidar 30, 2013

Company image
<img style="height:50px;width:50px;border-radius:50%;" src="https://tender.awashtenders.com /img/companies/palceholder.png?1556635970″/>

Phones
[‘+251 114420216’]

Fax
+251 114420688

Bid document price
100 ብር

Bid Bond
50,000.00 ብር