የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚያስገነባው ኢንሳ 11-08B ፕሮጀክት የኤሌክትሪክ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 

የጨረታ ማስታወቂያ፡-

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚያስገነባው ኢንሳ 11-08B ፕሮጀክት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን የኤሌክትሪክ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡

  1. Extra Over Light point for Flush Mounted Switches
  2. Light fittings and Lamps

ስለሆነም፡-

  • 1.1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  • 1.2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት።
  • 1.3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወት በስራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አይቤክስ ሆቴል አካባቢ በሚገኘው ፕሮጀክት ግብአት አቅርቦትና አስተዳደር ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  • 1.4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስ ግንቦት 9/2013 . 400 ስዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • 1.5. ጨረታው ግንቦት 9/2013 ከቀኑ 415 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
  • 1.6 ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኢንሳ 11-08 ኘሮጀክት

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0118-40-28-07/ 0118-40-29-34

ወሎ ሰፈር አይቤክስ ሆቴል አጠገብ

Category:

Installation, Maintenance and Other Engineering Services, Equipment and Accessories

Company Name:

Defense Construction Enterprise (DCE)

Company Amharic:

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Posted Date:

Miyazya 26, 2013

Opening Date:

May 17, 2021 10:15 AM

Ending Date:

May 17, 2021 10:00 AM

Newspaper:

Reporter

Newspaper Publish Date:

Reporter Miyazya 24, 2013

Publish Date:

Miyazya 24, 2013

Company image

<img src="https://tender.awashtenders.com /img/companies/palceholder.png?1556635970″/>

Address

አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ጨሬ ሰፈራ ባጃጅ ተራ

Phones

[‘+251 11 44234-33’, ‘+251-11-442-2260/70/71/72 ‘, ‘+25111 8 48 19 35’]

Fax

+251 11 4420746

Bid document price

200.00 ብር