• Addis Ababa
  • Applications have closed

Federal Courts Judgement Execution Directorate

Addis Zemen Tahsas 19, 2013

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍ/ባለመብት / አሰገደች አየለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ / ድንቃየሁ ቸርነት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት በመ/ቁጥር 68285 63720 በ19/2/2009 / እና 9/2/2009 . በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በኮልፌ ቀራኒዮ /ከተማ ወረዳ 13 የቤ. 601 የሆነው መኖሪያ ቤት GTS ላይ ባለው ልኬት መሠረት የቤ.ቁጥር 599 የቀበሌ ቤት 603 እና የቤ. 601 አንድ ግቢ ፓርሴል) ውስጥ ስለሚገኝ መሉ ይዞታ 369.2 ኪሜ ሲሆን ነገር ግን መብት የሚፈጠርለት (ካርታ የሚወጣለት በሰነድ አልባ መስተንግዶ መመሪያ እና ደንብ መሠረት አገልግሎት በሚጠየቅበት ወቅት በሚኖረው የፕላን እና ኮሚሽን ፕላን ጥናቶች ተገናዝቦ የሚወሰን መሆኑ ታውቆ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 272,800 (ሁለት መቶ ሰባት ሁለት ሺህ ስምንት መቶ ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ውቆ ጥር 28 ቀን 2013 / በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ 800 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቁ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።

የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጎብኘት የሚችሉ ሲሆን፤ እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4 ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል። ከ1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት። በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጉድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬቱ የማያስተናግድና ሰችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት