Debre Berhan City Woreda Court

Addis Zemen Tahsas 19, 2013

 የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአፈ/ከሣሽ አቶ ግሩም /ማሪያም እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ወንድሙ ተስፋዬ መካከል ስላለው የገንዘብ ይከፈለኝ አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈተከሣሽ ኣቶ ወንድሙ ተስፋዬ ንብረት የሆነው በደ/ብርሃን ከተማ ቀበሌ 02 ክልል ውስጥ ያለው መኖሪያ ቤት በግምት በመነሻ ዋጋው ብር 560321.40 አምስት መቶ ስልሣ ሶስት መቶ ሃያ አንድ ብር ከአርባ ሳንቲም በጨረታ ጥር 6 ቀን 2013 . ከጠዋቱ 300 እስከ 6:00 ሰዓት ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝተው መጫረት የሚችሉ መሆኑን የደ////ፍርድ ቤት አዟል፡፡

የደብረብርሃን ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት