• Oromia
  • Applications have closed

Oromia Supreme Court

Addis Zemen Tir 1, 2013

የጨረታ ማስታወቂያ

በፍርድ ባለመብት የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ እና የፍርድ ባለእዳ ከድር ሀሩን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር በተመለከተ የካርታ ቀጥሩ  10775 የሆነው ስፋቱ 200 ካ/ሜ ቦታ ላይ የሰፈረው በፍርድ ባለእዳ ከድረር ሀሩን ስም ያለው በሻሸመኔ ከተማ አስተዳደር ቡልቻና ቀበሌ ውስጥ ያለው  የመኖሪያ ቤት በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 795,000.00 ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ 25/5/2013 330 እስከ 630 ድረስ እንደሚካሄድ አውቀው ቦታ ተገኝተው መጫረት እንደሚችሉ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የደቡብ ችሎት አዟል፡፡

 

የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የደቡብ ችሎት