• Gondar

Yelay Armacheho Woreda F/E/D/Bureau

Be'kur Tahsas 5, 2013

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የላይ አ/ወ/ገ/ኢ/ል/ት/ፅ/ቤት ለውሃ ሀብት ልማት ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል የውሃ እቃ እና ለወረዳው ሴ/መቤት አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች ፡-

 1. ህጋዊ ፈቃድ ያለውና የ2013 ግብር የከፈለ፣
 2. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፣
 3. ተጫራቾች በወረዳው ገ/ኢ/ል/ዋ/ፅ/ቤት ገንዘብ ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 50/አምሳ ብር / ብቻ በመክፈል መግዛት ይችላሉ ፣
 4. የጨረታ ሰነዱ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው ዋናውና ቅጁ ተለይቶ በ2 ኮፒ ታሽጎ ማቅረብ አለባቸው፣
 5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ ይዉላል፡፡ ስለዚህ ላይ/አ/ወ/ገ/ኢ/ል/ፅ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 50 / ሃምሳ ብር ብቻ / በመክፈል መግዛት ይቻላል፡፡
 6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሚወዳደሩበት ገንዘብ 1 በመቶኛ /ሲፒኦ/ ፣ በጥሬ ገንዘብ እና የባንክ ጋራንት በፖስታ ውስጥ አሽገው ማስገባት አለባቸው
 7. ጨረታው ጋዜጣው ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከጥዋቱ 3፡30 ስዓት ታሽጎ በእለቱ ቀን በ4፡00 ስዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል፣
 8. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚወዳደሩበትን ገንዘብ 1 በመቶኛ በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በጨረታ መክፈቻ እለት በፖስታው ውስጥ ታሽጎ ማቅረብ አለባቸው፣ሌተር ኦፍ ክሬዲት ከሆነ ፀንቶ መቆያ ጊዜዉ ዘጠና ቀንና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፣
 9. የጨረታ ሰነዱ ስርዝ ድልዝ ካለበት እና ለመሰረዙ ልዩ ፊርማ ካሌለበት ዉድቅ ይደረጋል::
 10. የጨረታው አሸናፊ የሚለየው በሎት ወይም በጠቅላላ ድምር ነው፣
 11. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ማወዳደሪያ ሰነድ ስማችውን ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈር አለባቸው::
 12. ጨረታ ሰነዱ ፀንቶ መቆያው ጊዜ 40 ቀናት ይሆናል ::
 13. አሸናፊዉ ተጫራች ንብረቱን ከወረዳዉ ንብረት ክፍል ድረስ ማስገባት አለበት፣
 14. አሸናፊዉ ተጫራች ኦሪጂናል ያልሆነ እቃ ቢያቀርብ ዉሉ የሚሰረዝ መሆኑ እና ያስያዘዉ የጨረታ ሰነድ የሚወረስ መሆኑን ማወቅ አለበት፣
 15. ጨረታዉ ሙሉ ወጪዉን ያካተተ ነው
 16. ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልጋችሁ በስልክ ቁጥራችን 058-116 0014 በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ::
 17. ጽ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኝ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

የላይ አ/ወ/ገ/ኢ/ፅ/ቤት