Horo Guduro Wollega Zone Finance and Economic Development Bureau

Addis Zemen Tahsas 1, 2013

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽቤት ለ 2013 ዓም በግልፅ ጨረታ የሚከራይ የሥራ ፕሮጀከት ማሽን ለሚሳተፉ ተጫራቾች የተዘጋጀ የተወዳዳሪዎች መመሪያ፡፡

የግልፅ ጨረታ 1ኛ ማስታወቂያ

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት፤ ለጉዱሩ ወረዳ የመንገዶች ባለስልጣን ከቆቦ ሎያ ቅዳሜ ለመንገድ ጥገና ሥራ ፕሮጀከት የሚያገለግሉ፡ልዩ ልዩ ማሽኖች፤ የግረዴር/Grader 140H/K-model 2014 -2019፤ ኢስ ካቫተ ር /Excavator/140H/K model 2014-2019፤ የዳምፕ ትራከ /Dump truck/ Above 16m3 model 2012 and Above፤ ሮሌር /Roller model 2012 and Above ፤የሻወር ትራክ/ shower Truck (Model 2012 and above)ና ደብል፤ፒካፕ /Double pick (Model 2016 and abye)እና፤ ለጭነት ግሬደር፤ እስካቫተርና ሮለር ባወጣነው እስፔስፊኬሽን መሰረት ደርሶና መልስ ማቅረብ የሚችል ፍላጎት ያለው ተጫራች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማቅረብ የሚፈልግ።

ተጫራቾች መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፤

 1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለቸው፡፡
 2. የ2013 ዓ.ም ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
 3. ተጨማሪ እሴትታክስMAT) ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
 4. ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ማሽኖች በኣንድ ላይ ጠቅልሎ ማቅረብ የሚችል ሲሆን፤ ለያይቶ ወይም ነጣጥሎ ማቅረብ አይችልም፡፡
 5. በአቅራቢዎች ዝርዝር ተርታ (supply list) የተመዘገቡና ማስረጃ ያላቸው፡፡
 6. የአሸነፈበትን ማሽን እስከ ጉዱሩ ወረዳ መንገዶች በለስልጣን ፅ/ቤት የሥራ ቦታ ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል፡፡
 7. ማንኛውም ተጫራቾች የማሽኖች ዋጋ መሙላት ያለባቸው ከነዳጅ ፍጆታ ጋር ሆኖ የፒካፕ (double pick up) ያለ ነዳጅ ፍጀታ መሆን አለበት(All Rental cost Machine with fuel except pick up)
 8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) የሚመለስ ገንዘብ በባንከ የተረጋጠ ቼክ ሲፒኦ (CPO) 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) ቀጥታ ለጉዱሩ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን መፃፍ ያለበት በቴክኒካል ኦርጅናል ውስጥ ሆኖ መቅረብ አለበት፡፡
 9. የጨረታ ሰነዱ ስረዝ ድልዝ ቢኖረው ተቀባይነት የለውም፡፡
 10. በዘርፉ 3 ዓመት ና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው፡፡
 11. ሁሉንም ማሽኖች በአንድ ላይ ማስገባቱን የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችል፡፡
 12. ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈ ቦኋላ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና Bank Grant 10% የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
 13. የፋይናንስ እና ቴከኒካል ሰነድ ፕሮፖዛል ለየብቻው ኮፒ እና ኦርጅናል በተለያየ ፖስታ ታሽጎ በኣንድ ፖስታ መቅረብ አለበት ፤
 14. ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ጉዱሩ ወረዳ መንገዶች ባለስልጣን ፅ/ቤት በመቅረብ ዋጋ ማቅረቢያዎችን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 15. የጨረታው አሸናፊ በራሱ ሰርቪስ ሁሉን ወጪውን ችሎ ሠራተኛውን አመላልሶ ሥራውን መሥራት የሚችል።
 16. በፖስታው ላይ የተጫራቹ ስም፣ አድራሻ፤ ፊርማ በመፈረምና ማህተም በመምታት እንዲሁም የፕሮጀክቱ ባለቤት ስም፤ አድራሻና የፕሮጀክቱ ስም በግልፅ በአድራሻችን ተፅፎ መቅረብ አለበት
 17.  የጨረታ ሰነዱን ተጫራቾች ጉዱሩ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን ቢሮ ቁጥር 03 ቀርበው፡፡ ለእያንዳንዳቸው ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ከፍለው መግዛት ይችላሉ፡፡
 18. የጨረታ ሳጥን በ 15ኛው የሥራ ቀን ከ ቀኑ 11፡00 ላይ ይዘጋል፡፡
 19. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው ከወጣበት 16ኛ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3:00 ላይ ይከፈታል፡፡
 20. ተጫራቹ ድርጅት የባለቤትነት ሊብሬ ወይም ሙሉ ውክልና ማቅረብ የሚችል፡፡
 21. አሸናፊው ድርጅት የመጓጓዣና ትራንስፖርት ማስወረጃ እና ማስጫኛ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል፡፡
 22. የጨረታ ዋጋ ፀንቶ የሚቆየዉ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ 60 ቀናት ይሆናል፡፡
 23. ተጫራቾች ከሚከተሉት አንዱን ሳያሟሉ ሲቀሩ ከውድድሩ ይሠረዛሉ፣
 24. ግልፅ ያልሆነ፣ ሊታይ ወይም ሊነበብ የማይችል ንግድ ፍቃድና ሌሎች አብረው የሚቀርቡ ማስራጃዎች ካላቀራቡ ዉድቅ ይሆናል፡፡
 25. መ/ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝና የሚወስዳቸዉ አገልግሎት በ 25% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 • ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0917659090 /0917697358 /0576630051 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡

የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት