East Harerge Zone Kombolcha FEDB

Addis Zemen Aug15,2020

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር በኮምቦልቻ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር /ቤት በወረዳው በስሩ ለሚገኙ /ቤቶች 2013 በጀት አመት

 • ጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣
 • የጽዳት እቃዎች፣
 • ቋሚ እቃዎች፣
 • የግንባታ እቃዎች፣
 • የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
 • የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጐማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
 1. ተወዳዳሪዎች ዕቃዎቹን ለማቅረብ የሚያስችል ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው የዘመኑን ግብር የከፈለና ያደሰ መሆን አለበት።
 2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት የተመዘገበና የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።
 3. ጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000.00/አምስት ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ በቢሮ ስም አሰርቶ ማቅረብ የሚችል።
 4. ተወዳዳሪዎች ማንኛውም ከሙስና ወንጀል እና ኪራይ ሰብሳቢነት ነጻ መሆን አለበት።
 5. የጨረታው አሸናፊ ለአሸናፊው እቃዎች በተባለበት ቦታ ማድረስ የሚችልና ያሸነፈበትን እቃዎች በተባለበት አቅም ያለው መሆን አለበት።
 6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር150.00   በመክፈል በምስ//መስ/የኮምቦልቻ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ቢሮ መግዛት ይችላል።
 7. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውና ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
 8. ጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን 16ኛው ቀን 330 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 400 ሰዓት ይከፈታል። 
 9. እቃዎች በኢትዮጵያ ማቴሪያል እስታንደርድ የተረጋገጠ መሆን እንዳለበት ተጫራቾች ማወቅ አለባቸው። በዚህ ያልተረጋገጠ እቃ ካላቀረቡ /ቤቱ እንደማይቀበል ማወቅ አለባቸው።
 10. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0915041538/0915042915

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር በኮምቦልቻ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር /ቤት