Care Ethiopia

Addis Zemen Tir 23, 2013

የተራዘመ የጨረታ ማስታወቂያ

ማንኛውም ተጫራቾች የተሸከርካሪዎቹን መለዋወጫ ዝርዝር ዓይነትና ብዛት፣ የጨረታ ሰነድና መመሪያ እንዲሁም የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ የማይመለስ ብር 200 በድርጅቱ አካውንት ስም ኪር ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ 1000000958976 እየከፈሉ ኬር ኢትዮጵያ ሀያ ሁለት መንገድ ከኤክስ ፕላዛ ጀርባ ወደ አድዋ ድልድይ በሚወስደው መንገድ ሁለተኛ ቅያስ እንዲሁም በአዳማ ኬር ኢትዮጵያ ወደ ሶደሬ መንገድ ጥቁር አባይ ሆቴል ፊት ለፊት ባለው TAF ማደያ አለፍ ብሎ በሚያስገባው የኮብል ስቶን ንጣፍ መንገድ 500 ሜትር ገባ ብሎ ባለው መጋዘን ቢሮ ማስታወቂያው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 3/ 2013 ዓ.ም ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለሽያጭ የተዘጋጁትን ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በአዳማ ኬር ኢትዮጵያ ወደ ሶደሬ መንገድ ጥቁር አባይ ሆቴል ፊት ለፊት ባለው TAE ማደያ አለፍ ብሎ በሚያስገባው ኮብል ስቶን ንጣፍ መንገድ 500 ሜትር ገባ ብሎ ባለው የመጋዘን ቢሮ ግቢ ውስጥ በመሄድ በስራ ሰዓት ከ3፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ Yekatit 3 2013 ዓም መመልከት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች ስለ አሻሻጡ ዝርዝር ሁኔታ ከጨረታ ሰነድ ጋር ከተያያዘው የተጫራቾች መመሪያ ላይ ማግኝት ይችላሉ፡፡ ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

  • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0116183294/0923084216
  • ደውለው መጠየቅ ይችላሉ። ኬር ኢትዮጵያ