OMOTIC General Trading PLC

Reporter መስከረም17፣2013

የኮምፒውተር ሲስተም ሶፍት ዌር ዝርጋታ ጨረታ 

ድርጅታችን ኦሞቲክ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማ በአስመጪና ላኪ፧ በሎጅ ፧ በሆቴል፤ በተፈጥሮ ሙዝ እርሻ፤ በቆርቆሮ ምርት፤ በመለዋወጫ ንግድ እና በቡና ልማት ላይ የተሰማራ ኮርፖሬት ግሩፕ ሲሆን በዋናው መ/ቤት እና በአርባ ምንጭ በሚገኙ እህት ኩባንያዎች የሚከናወኑ የተለያዩ ሥራዎችን በኮምፒውተር ሲስተም ማሰራትና ማገናኘት ይፈልጋል:: 

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) የድርጅቱ ሂሳብ ክፍል ቢሮ ቁጥር 105 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከ ግዥና ንብረት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 113 መውሰድ ይችላሉ:: 

  • አድራሻ ኦሞቲክ ጠቅላላንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (ከጃክሮስ ወደ ሳሲተ ምህረት በሚወስደው መንገድ ሜጋ ማተሚያ ቤት ፊት ስፌት ገባ ብሎ 

ስልክ 0116612204 

0930110823 

ፖ.ሳ.ቁ 41904 አዲስ አበባ