Laboratory for the Study of Animals and Diagnosis

Be'kur Tahsas 5, 2013

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የባ/ዳር እን/በ/ቅ/ጥ/ምርመራ ላብራቶሪ በፑሉ ለሚተዳደሩ ማዕከላት ለሚገዛቸው እቃዎች /አገልግሎቶች

 • ሎት 1. የጽሕፈት መሳሪያዎች
 • ሎት 2. የፅዳት እቃዎች
 • ሎት 3. የህንፃ መሳሪያዎች
 • ሎት 4. የቢሮ ጠረጴዛና የቢሮ ወንበሮች
 • ሎት 5. የደንብ ልብስ አልባሣት
 • ሎት 6. የመኪና ጎማዎችና የብስክሌት ጎማ ከነካላማዳሪው
 • ሎት 7. ኮምፒውተሮች እና ላፕቶፕ
 • ሎት 8. ኬሚካሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፍልጋል::

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ:: ስለሆነም

 1. በዘርፋ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው ሊሆኑ ይገባል
 2. የግዥው መጠን ከብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ የተመዘጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
 3. ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
 4. የሚገዙ እቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ::
 5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሣ/ ብቻ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ::
 6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሞሉትን እቃ ጠቅላላ ዋጋ 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው::
 7. አሸናፊው ማሸነፋ ከተገለፀበት ከአምስተኛው ቀን በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በማስያዝ ውል መያዝ ይኖርባቸዋል::
 8. ጨረታው የሚዘጋበት ቀን የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ በወጣ በ16ኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚያው እለት 4፡15 ይከፈታል:: ሆኖም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል::
 9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
 10. ተጫራቾች ለሚጠየቁት የእቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው::
 11. ለበለጠ መረጃ በሥልክ ቁጥር 0582265493/0582200017 ወይም እንስሳት ላብራቶሪ በአካል በመቅረብ መጠየቅ ይችላሉ::

እንስሳት በሽታ ቅኝት ጥናትና ምርመራ ላብራቶሪ

ባሕር ዳር