• Shewa

Engage Now Africa Ethiopia

Addis Zemen Tahsas 13, 2013

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢንጌጅ ናው አፍሪካ (Egage Now Africa) የተባለ አለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ድርጅት እኤአ. ኪJan 01/2020- Dec. 31/2020 iPSAS የተሰራውን ዓመታዊ የሂሳብ ክንውኑን የመንግስት ፈቃድ ባላቸው የሂሳብ ባለሙያዎች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የሂሳብ ምርመራ ፈቃድ ያለው ማንኛውም ድርጅት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አስፈላጊ የሆኑ ማስረጃዎችን በመያዝ ቢሾፍቱ /ደብረ ዘይት ከተማ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በግምባር በመቅረብ ወይም ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ፖሳቁ. 1607

ስልክ ቁጥር 0118489100/ 0913491023 ቢሾፍቱ

ኢንጌጅ ናው አፍሪካ