ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ፅ/ቤት የመኪና ጎማ ግዢ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የመኪና ጎሚ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ፅ/ቤት የመኪና ጎማ ግዢ በግልፅ ጨረታ በጨረታ ቁጥር 4064335 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች

የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከጅማ ዋናው ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 28 በአካል በመቅረብ የማይመለስ 100 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጅማ ዋናው ፅ/ቤት በ16/09/2013 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ተዘግቶ በማግስቱ በ 17/09/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 28 ይከፈታል፡፡

መስፈርቶች፤

  1.  የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00(አስር ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
  2. የ2013 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
  3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  4. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል
  5. ተጫራቶች :-ፋይናንሻል ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል ዶክመንት ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እንዲሁም ሲፒኦ ለየብቻ አድርገው በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ም/ሪጅን

Category:

Spare Parts and Car Decoration Materials

Company Name:

Ethio Telecom South West Region Bureau

Company Amharic:

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ፅ/ቤት

Posted Date:

Miyazya 26, 2013

Opening Date:

May 25, 2021 10:00 AM

Ending Date:

May 24, 2021 05:00 PM

Newspaper:

Addis Zemen

Newspaper Publish Date:

Addis Zemen Miyazya 26, 2013

Publish Date:

Miyazya 26, 2013

Company image

<img src="https://tender.awashtenders.com /img/companies/palceholder.png?1556635970″/>

Bid document price

100 (አንድ መቶ ብር)

Bid Bond

10,000.00 (አስር ሺህ ብር)