Agarfa Agricultural TVET College

Addis Zemen ኅዳር1፣2013

 የዕቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ :

መለያ ቁጥር -01/002/2013

አጋርፋ የግብርና ቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ የሚከተሉትን ዕቃዎች፡

 • አላቂ የጽህፈት እና የትምህርት መርጃ መሳሪያዎችን
 • አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች እና አነስተኛ የእጅ መሣሪያዎችን
 • የእንስሳት መኖ ጥሬ ዕቃዎች እና የተመጣጠነ የእንቦሳ ጥጆች መኖ
 • የእንስሳት መድኃኒት እና ለእንስሳት ህክምና አገልግሎት የሚውሉ የመገልገያ ዕቃዎች፤
 • የቢራ ገብስ እና የጎመን ዘር አጨዳ የኮምባይነር ኪራይ አገልግሎት ግዥ
 • የእርሻ ትራክተሮች ፣ የተለያዩ ተቀጽላ የእርሻ መሣሪያዎችን (ማረሻ፣የኬሚካል መርጫ፣መከስከሻ ሞተር ሳይክሎች፣ የመስኖ ሞተር (Centerifugal  Pump Water Pump for Irrigation;
 • የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፡የምግብ ቤት ዕቃዎች ፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች (ቴሌቪዥን፣ ስታብላይዘር) የወተት ከብት ዕርባታ ማሽኖች፤
 • የተለያዩ የእርሻ መሳሪያዎች መለዋወጫ፤ ጎማዎች፣ የተሽከርካሪ ባትሪ፤

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፁትን መመሪያዎችንና ግዴታዎችን በማሟላት መወዳደር ይችላሉ::

 

ጨረታው የሚከናወነው በግልጽ ጨረታ ሥነስርዓትና ይህንኑ አስመልክቶ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት በአወጣው የመንግስት ግዥ አዋጅ መሠረት ብቁ ለሆኑ አገሮች ተጫራቾች ነው፡፡

1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ

 • 1.1 ከመስኩ ጋር አግባብነት ያለውና የአገልግሎት ጊዜው ያላለፈበት ወይም 2013 . የታደሰ የሥራ/የንግድ ሥራ ፈቃድ፤
 • 1.2 ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ  መሆናቸውን የሚገልጽ የድረገጽ አድራሻ፤
 • 1.3 የግብር ክፍያ መለያ ቁጥር (Tax Payer Registration Certificate)
 • 1.4 የተጨማሪ እሴት ታክስ ሠርተፊኬት
 • 1.5 በመንግስት የግብር ህግ መሰረት ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆናቸውን የሚገልጽና መንግስት በሚያወጣቸው ጨረታ ላይ ለመሳተፍ  የሚያስችል ጊዜው ያላለፈበት የድጋፍ ደብዳቤ (የምስክር ወረቀት) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 • 1.6 ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትባቸውእቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፀውን የገንዘብ መጠን በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ እና 3 (ሶስት) ወር ያላነሰ የባንክ ዋስትና ሲፒኦ በአጋርፋ የግብርና ///ትና ሥልጠና ኮሌጅ ስም በማዘጋጀት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ  ይኖርባቸዋል፡፡

2 የጨረታው አሸናፊ ማሸነፉ ከተገለጸለት 7/ሰባት/ ቀናት ውስጥ የውል ሥምምነት ካልፈፀመ ፈቃደኛ እንዳልሆነ ተቆጥሮ ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለኮሌጁ ገቢ ይሆናል፡፡

3 በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ሕጋዊ ተወዳዳሪዎች ለአንዱ የጨረታ ሠነድ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) ብቻ ጥሬ ገንዘብ በሕጋዊ ሠነድ በመክፈል አዲስ አበባ ኃይሌ /ስላሴ ጎዳና በጌታነህ በሻህ ህንፃ በኩል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ከአዲስ ህይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው አላጌ የግብርና ቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ ጉዳይ አስፈፃሚ /ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ከሚገኘው የአጋርፋ ኮሌጅ ጉዳይ አስፈፃሚ /ቤት  እና አጋርፋ የግ////ትና /ኮሌጅ ፋይናንስና በጀት አስ/ዳይሬክቶሬት/ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

4. ይህ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ የዋጋ ማቅረቢያቸውን ኦርጅናልና ኮፒውን በመለያየት ከተያያዥ ሠነዶች ጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ አዲስ አበባ የኮሌጁ ጉዳይ አስፈፃሚ /ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

5. የጨረታው መክፈቻ ቀን፡-

 • 5.1  አላቂ የጽህፈት እና አላቂ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎችን
 • 5.2 አላቂ የጽዳት ዕቃዎች ሌሎች አላቂ ዕቃዎች እና አነስተኛ የእጅ መሣሪያዎችን
 • 5.3 የእንስሳት መኖ ጥሬ ዕቃዎች እና የተመጣጠነ የእንቦሳ ጥጆች መኖ
 • 5.4 የእንስሳት መድኃኒት እና ለእንስሳት ህክምና አገልግሎት የሚውሉ የመገልገያ ዕቃዎ ህዳር 16 ቀን 2013 ዓም ከቀኑ 800 ሠዓት ተዘግቶ በእለቱ ከቀኑ 830 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ የኮሌጁ ጉዳይ አስፈጻሚ /ቤት ይከፈታል፡፡
 • 5.5 የቢራ ገብስ እና የጎመን ዘር አጨዳ የኮምባይነር ኪራይ አገልግሎት ግዥ
 • 5.6 የእርሻ ትራክተሮች፣የተለያዩ ተቀጽላ የእርሻ መሣሪያዎችን (ማረሻ፤የኬሚካል መርጫ፣መከስከሻሞተር ሳይክሎች፣የመስኖ ሞተር(Center fugal Pump Water Pump for Irrigation;
 • 5.7 የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፡የምግብ ማብሰያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች (ቴሌቪዥን፣ ስታብላይዘር) የወተት ከብት ዕርባታ ማሽኖች
 • 5.8 የተለያዩ የእርሻ መሳሪያዎች መለዋወጫ፤ ጎማዎች፣ የተሽከርካሪ ባትሪ፤ ህዳር 17 ቀን 2013 . ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከቀኑ 830 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ የኮሌጁ ጉዳይ አስፈጻሚ /ቤት ይከፈታል፡፡
 • 5.9 የጨረታው መከፈቻ ቀን እንደአጋጣሚ የህዝብ ብሔራዊ በዓል ከሆነ የጨረታ መዝጊያና መከፈቻ ሰዓት እንደተጠበቀ ሆኖ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

6. ሌላ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡

7. ኮሌጁ የተሻለ ዘዴ ከአገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መሠረዝ ይችላል፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-011 662 5004 አዲስ አበባ

022 119 1295/022119 1296/022 119 1141አጋርፋኮሌጅ

ፋክስ ቁጥር -022 119 1164  አጋርፋ ኮሌጅ

ፓስታ ./-15/211 ባሌ ሮቤ

አጋርፋ የግብርና ቴክኒክ ሙያ

ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ