Admas Zemanawi S.C

Addis Zemen ጥቅምት13፣2013

የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ

አድማስ ዘመናዊ አክስዮን ማህበር በመርካቶ አካባቢ ሱቆችን ገንብቶበማከራየት ላይ ያለ ድርጅት ነው፡፡ ስለዚህ ለቀጣዩ ሶስት ዓመት(2013-2015 ዓ.ም) ሂሳባችን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ከወዲሁ መዋዋል ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ ቫት ተመዝጋቢ ሆነፍቃድ ያሳደሰ የውጭ ኦዲተር በዓመቱ የሚሰራበት ክፍያ ዋጋና የኦዲትድርጅቱ አጠቃላይ ፐርፎርማንስ የሚገልፅ በመያዝ ይህ ማስታወቂያከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ መርካቶ ከጣና ገበያ ጀርባ በሚገኘው ጽ/ቤታችን ድረስ በግንባር በመቅረብ መወዳደር ይችላሉ

መረጃ ስልክ ቁጥር፡-0112-735063፣0112-734822፣ 0112-735157

አድማስ ዘመናዊ አክስዮን ማህበር