አይቤክስ ደረጃ 2 ከ/አ/አ/አ/የግ/ባለ/ማህበር

Addis Zemen Tir 15, 2013

የሒሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ

አይቤክስ ደረጃ 2 ከ/አ/አ/አ/የግ/ባለ/ማህበር የ2012 ዓ.ም የበጀት ሒሳብ በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ስለሚፈልግ ብቃት ካለው ሂሳብ አዋቂና የተመሰከረለት ኦዲተር ድርጅት ጋር ውል ተዋውሎ ሂሳቡን ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም

  1. ቫት ተመዝጋቢና የታደሰ የሙያ ብቃት፣
  2. ታክስ ከፋይነት TIN Nmber ማስረጃ ያለው፣
  3. የሂሳብ ምርመራ ለማድርጉ የተግባር ልምድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  4. በመንግሥት የሚፈለግበትን የሥራ ግብርና ታክስ ለመካፈሉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  5. ሂሳቡን ለመመርመር የሚጠይቀውን ዋጋ ተመን በማካተት በሰም በታሸገ ፖስታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ3 (ሦስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በማህበሩ ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 14 በግንባር በመቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡፡
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0911 65 6677 /0911 86 79 20

አይቤክስ ደረጃ 2 ከ/አ/አ/አ/የግ/ባለ/ማህበር