አከይ ኦንፎ ዴፋቮሪዜ (AcEdE) መንግስታዊ ያልሆነ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች የበጎ አድራጎት ድርጅት

Addis Zemen Tahsas 22, 2013

 

የግል ኦዲት ድርጅቶችን አወዳድሮ ዓመታዊ

የሂሣብ ምርመራ ለማስደረግ የወጣ ማስታወቂያ

አከይ ኦንፎ ዴፋቮሪዜ (AcEdE) መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ለሦስት ተከታታይ አመታት እኤአ 2020 እስከ 2022 . በሚቆይ የሥራ ስምምነት ኦዲተሮችን  አወዳድሮ አመታዊ የሒሳብ ምርመራ ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም 2013. የታደሰ የንግድና የስራ ፈቃድ ያለው ኦዲት ድርጅት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ምሮ 7ተከታታይ የሥራ ቀናት ቀርቦ መወዳደሪያ ሰነዱን ከድርጅቱ /ቤት እንዲወስድ ይጋበዛል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡

(+251) 0911-67-63-13

ወይም

0955-99-21-87

0910-59-02-20 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 አከይ ኦንፎ ዴፋቮሪዜ