Bank of Abyssinia S.C

Reporter Tahsas 21, 2013

የእርማት ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ / ታህሳስ 18 ቀን 2013 . ታትሞ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ቅፅ 26 ቁጥር 2156 በክፍል 1 ገፅ 25 ላይ ባወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ተራ ቁጥር 2(ሁለት) ላይ የተጠቀሰው በአቶ ጆኒ አብርሃም ስም በኦ///መንግስት በዱከም ከተማ ክልል ውስጥ የሚገኝ ለኢንዱስትሪ የሚሆን ጅምር መጋዘን በካርታ ቁጥር 1307/2009 ተብሎ የተጠቀሰውን በተመለከተ የካርታው ቁጥር 3694/01 እንዲሁም ለንግድ አገልግሎት ሊሆን የሚችል ጅምር ቤት ተብሎ ታርሞ እንዲነበብ እናሳስባለን።