Center Armacheho Woreda F/E/D/Bureau

Addis Zemen ጥቅምት6፣2013

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማ//ዞን/የታች///////ቤት 2010 በጀት ዓመት በወረዳው //ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

  • ሎት1 የጽሕፈት መሳሪያ
  • ሎት-2 የመኪና መለዋወጫ ለአንድ ዓመት ሰኮንትራት
  • ሎት-3 የደንብ ልብስ
  • ሎት 4 የኤሌከትሮኒከስ
  • ሎት 5 የስፖርት እቃዎች
  • ሎት– 6 የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ

  • በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላችሁ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ /////// ቢሮ ቁጥር 7 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡ ጨረታውን ጋዜጣው ከወጣበት ከ16ኛው ቀን ጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡በስልክ ቁጥር 0582730134/0582730420 መደወል ትችላላችሁ፡፡

 

በአብክመ  በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች

አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ //ቤት

የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን