Arada Atkilt Tera Market Center S.Co

Reporter ሰኔ14፣2012

የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ 

አራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል ኢማ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ክልል ውስጥ በተለምዶ ፒያሳ አትክልት ተራ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ ያስገነባነውን ዘመናዊ ባለ ዘጠኝ ፎቅ ህንፃ ለተለያዩ አገልግሎቶች በማከራየት ላይ ይገኛል በመሆኑም ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት አገልግሎት መስጫ የሚሆኑ ልዩ ልዩ ስፋት ያላቸው ክፍሎችን ማለትም፡

  • ለሱቆች፤ 
  • ለቢሮዎች፤
  • ለካፌ ባርና ሬስቶራንት
  • ለህንፃ መሳሪያ፣ለጀነሬተር፣ ፓምፕ እና ተጓዳኝ እቃዎች መሸጫ
  • ለሾው ሩም (ለፈርኒቸር፣ ለኤሌክትሮኒክስ ለተለያዩ የምርት ማሳያዎች)
  • ለኢንሹራንስ ቢሮዎች፤
  • ለኮሌጆች፤
  • ለማሰልጠኛ ተቋማት 

መከራየት የምትፈልጉ ግለሰቦች/ ድርጅቶች መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ መ/ቤቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ፒያሳ አትክልት ተራ በሚገኘው የአ.ማህበሩ ህንፃ በአካል በመመልከት መከራየት የምትፈልጉትን የሱቅ ቁጥር፣ የቦታ ስፋትና የወለል ቄጥር በመግለጽ ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀውን የኪራይ ዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ከአክሲዮን ማህበሩ ጽ/ ቤት 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር ጂ4- 024 በመውሰድ በወር የሚከራዩበትን ዋጋ ተ.እ.ታ ጨምሮ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን በማክበር እንገልፃለን። 

ለተጨማሪ መረጃ በስ.ቁ 0935 401595/96 በመደወል ወይም ፒያሳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር ጂ4-024 በአካል በመገኘት መረጃ ማግኘት ይችላሉ። 

አራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል ኣማ