Amaga PLC

Addis Zemen Tir 29, 2013

የጨረታ ማስታወቂያ

አማጋ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  1. ኒሣን ዩዲ ከነተሳቢው    ብዛት 5
  2. ስካንያ ኮብራ ሐይቤድ   ብዛት 2
  3. ስካንያ 113 ሐይቤድ    ብዛት 3
  4. ኤሮ ትራከር ሐይቤድ     ብዛት 1

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ዋጋ 10% (አሥር በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ ከዋጋ ማቅረቢያ ሠነዳቸው ጋር አያይዘው በማቅረብ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰውን ተሽከርካሪ ሱሉልታ ሚዛን ጣቢያ ዞንግ ኢት ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ ከተራ ቁጥር 2 – 4 ያሉትን ተሽከርካሪዎ ለቡ ሐና ማርያም አማጋ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት ተመልክተው በጨረታው ለመሣተፍ ይችላሉ፡፡

ጨረታው 5/6/2013 . ከጠዋቱ 300 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 400 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ፡አማጋ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ዋና /ቤት ቢሮ ቁጥር 51

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0112760487 / 0911201333 / 0911215497 ደውለው ለመጠየቅ ይችላሉ፡፡

አማጋ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር