• Amhara

Alem City Administration City Development Housing and Construction Bureau, የዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት

Addis Zemen

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ 

አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የዓ/ካ/ከ/አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት  የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 መሠረት  በ2012 በጀት ዓመት ለ2ኛ ዙር ጨረታ ለመኖሪያ እና ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቶች ማስተላለፍ ይፈልጋል :: 

  1.  በመሆኑም መጫረት ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው ወይም ድርጅት ይህ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከተነገረበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የቦታውን ዝርዝር መረጃና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ለመኖሪያ 250 (ሁለት መቶ ሃምሳ ብር) ለንግድ 300 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ ማስታወቂያው ከተነገረበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ይሆናል፡፡
  3. ጨረታው የሚዘጋው በአስራ አንደኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ላይ ይሆናል፡፡ 
  4.  ጨረታው የሚከፈተው ከተዘጋበት ቀን ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን 3፡00 ሰዓት ላይ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሲሆን ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ በተመለከተ የዓ/ከ/ከ/ አስ/መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡ 
  5. የጨረታውን ዝርዝር መረጃ በጽ/ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ መለጠፊያ ሰሌዳ ላይ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ 
  6. መ /ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

ስልክ ቁጥር፡-01113200 90 

የአለም ከተማ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት