Noah Transport S.C

Reporter ጥቅምት11፣2013

  የሂሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ

ኖህ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር 2019/2020 በጀት ዓመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ተጫራቾች

  1. የዘመኑ ግብር የከፈሉ
  2. ቲን ነምበር ያላቸው
  3. ሕጋዊ የሒሳብ ምርመራ ፈቃድ ያላቸው
  4. በትራንስፖርት ድርጅቶች የሒሳብ ምርመራ ያከናወኑበት ማስረጃውን ይህ ማስታወቂያ ሰሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የምትሰሩበትን ዋጋ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 3 የተሟላ መረጃችሁን ማቅረብና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

ለበለጠ መረጃ፡-

በስልክ ቁጥር 011- 4 – 42 41 13/ 011- 4-40 26 08 መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ኖህ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር