Yinigat Berhan S.C

Reporter Tahsas 25, 2013

 

የጨረታና ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ንጋት ብርሃን አክሰዮን ማህበር መርካቶ በሚገኘው የንግድ ማዕከል ህንፃ ውስጥ ያሉትን

  1. የመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግ /
  2. የንግድ ማእከሉን ካፌናሬስቶራንት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታውን ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታውን ሂደትና ዝርዝር መረጃ የያዘውን ሰነድ የማይመለስ ብር 150.00(አንድ መቶ ሃምሳ ብር) በመክፈልና ከቢ ቁጥር 401 402 በመግዛት እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል

ይህማ ስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት

አድረሻ፡መርካቶ አመዴ የገበያ ማዕከል ዝቅ ብሎ አስፋው ተክሌ ሆቴል ፊት ለፊት ስልክ

ቁጥር 0112769463/0118276783