Nib International Bank S.C

Addis Zemen Tahsas 23, 2013

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ..የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት በግልፅ ሐራጅ ስለሚሸጥ በሐራጁ መሳተፍ የሚፈልግ የግምቱን 1/4 በሲፒኦ፣ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ የሚችል ሲሆን የሐራጁ አሸናፊዎች ያሸነፉበትን ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠናቅቀው መክፈል ሲኖርባቸው ካልከፈሉ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ አይመለስም፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በሐራጁ አይገደድም፡፡ ስለንብረቱ መረጃ ማግኘት የሚፈልግ አበዳሪ ቅርንጫፉን ማነጋገር ይችላል፡፡ ሻጭ ባንክ ስለንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል።ገዥው ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ ሊከፈሉ የሚገባቸው የመንግስት ታክሶች ቢኖሩ ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የመክፈል የሕግ ግዴታ አለበት፡፡

ተ.ቁ

የተበዳሪው/የመያዣ ሰጪ ስም

 

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የሚሸጠው ንብረት አይነትና የሚገኝበት ቦታ

የሐራጁ መነሻ ዋጋ

የሐራጁ ቀንና ሰዓት

1

ሶፍሚክ ማተሚያ ኃላ/የተ/የግል ማህበር

// መቅደስ ሙሉጌታ

ሃ/ጊዮርጊስ

በወ/ መቅደስ ሙሉጌታ /ማርያም ስም የተመዘገበ፣ አዲስ አበባ ከተማ፣ ጉለሌ /ከተማ፣ ቀበሌ 03 ውስጥ ሽሮ ሜዳ ወደ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን መሄጃ ላይ የሚገኝ በካርታ ቁጥር

21/09/17204/00 የሚታወቀውንና ይዞታው 300 /ካሬ የሆነ መኖሪያ ቤት፣

1,900,000.00

26/05/2013 ዓ.ም 4፡00

-6፡00 ሰዓት

2

አቶ እዮብ ይዘንጋው ደምሴ

እህል በረንዳ

በተበዳሪው ስም የተመዘገበ፣ አዲስ አበባ ከተማ፣ በቀድሞ አጠራር ወረዳ 8 ቀበሌ 35 ውስጥ

የሚገኝ በካርታ ቁጥር 13/125/271/14/01 የሚታወቀውንና ይዞታው 250 /ካሬ የሆነ መኖሪያ ቤት፣

1,500,000.00

27/05/2013 ዓ.ም

4፡00 -6፡00 ሰዓት

3

ጉድ ፍራይዴይ ኃላ/የተ/የግል ማህበር

ቦሌ መድሃኒያለም

በድርጅቱ ስም የተመዘገበ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሱሉልታ ከተማ፣ ቀበሌ 01 ውስጥ የሚገኝ በካርታ ቁጥር WMMLM/SuL/6146/08 የሚታወቀውንና ይዞታው 1,540 /ካሬ የሆነ የወተትና የወተት ተዋጽኦ ማቀነባበሪያ ድርጅት ከነ ልዩ ልዩ ማሽነሪዎቹ፣

10,80,000.00

01/06/2013 ዓ.ም 4፡00

-6፡00 ሰዓት

4

አቶ ሰለሞን በልሁ ጌታቸው / አበበች ዘለቀ

ተ/ሀይማኖት

በወ/ አበበች ዘለቀ ስም የተመዘገበ፣ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሞጆ ከተማ፣ ሎሚ ወረዳ፣ ቀበሌ 02 ውስጥ የሚገኝ በካርታ ቁጥር 3716/2000 የሚታወቀውንና ይዞታው 249.73 /ካሬ የሆነ መኖሪያ ቤት፣

510,000.00

02/06/2013 ዓ.ም 4፡00

-6፡00 ሰዓት

5

አቶ ሽታዬ ሙዳ ሂርቤ

ዲላ

በተበዳሪው ስም የተመዘገበ፣ ዲላ ከተማ፣ ሀሬወላቡ /ከተማ፣ ሀሰዴላ ቀበሌ፣ የቤት ቁጥር አዲስ የሆነ በካርታ ቁጥር 4209/98 የሚታወቀውና ይዞታው 400 ሜ.ካሬ የሆነ መኖሪያ ቤት፣

1,334,000.00

03/06/2013 ዓ.ም 4፡00

-6፡00 ሰዓት

6

አቶ ሽታዬ ሙዳ ሂርቤ

/አቶ ብርሃኑ ሄቶ/

ዲላ

በአቶ ብርሃኑ ሄቶ ስም የተመዘገበ፣ በዲላ ከተማ፣ ወሬሃላቡ /ከተማ፣ ሀሰዴላ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ በካርታ ቁጥር 211/2003 የሚታወቀውንና ይዞታው 400 ሜ.ካሬ የሆነ መኖሪያ ቤት፣

1,280,000.00

03/06/2013 ዓ.ም

8:00-10:00 ሰዓት  

 

7

n