ትኩረት ለሴቶችና ለህጻናት ማህበር

Addis Zemen Tir 21, 2013

የሂሳብ መመርመር ስራ ማስታወቂያ

ትኩረት ለሴቶችና ለህፃናት ማህበር እንደ እኤአ አቆጣጠር የ2020 የበጀት አመት ሂሳብ ለማስመርመር ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ህጋዊ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ትኩረት ለሴቶች እና ለህፃናት ማህበር ዋና ቢሮ ድረስ በመምጣት:

  • 1ኛ. ከሙያ ፍቃድ ማረጋገጫ
  • 2ኛ. የታደሰ የንግድ ፍቃድ
  • 3ኛ . የዘመኑን ግብር የከፈሉበት
  • 4ኛ. የስራ ልምድ ማረጋገጫ
  • 5ኛ. ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
  • 6ኛ የፌዴራል ወይም የክልል መስሪያ ቤት ለበጀት አመት የታደሰ ፈቃድ
  • 7ኛ. ለስራው የሚጠይቀው ክፍያ መጠን
  • 8ኛ. ድርጅቱ ስራውን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የሚፈጅበትን ጊዜ በመግለፅ እና ሌሎችን ለመወዳደሪያ ይጠቅሙናል የምትሏቸውን ሰነዶች በማቅረብ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

አድራሻ፡- ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለቡ አካባቢ ልዩ ስሙ አሹ ስጋ ቤት ፊት ለፊት አንድነት ህንፃ ባለው ቅያስ 100 ሜትር ገባ ብሎ ወደግራ ንዋይ ቻሌንጅ ቁጥር 2 ትምህርት ቤት ጀርባ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011 471 38 85 ወይም 09 65 57 95 99 (09 88 34 65 51)

ትኩረት ስሴቶችና ስህፃናት

ማህበር