ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃ.የተ.የግ. ማህበር

Ethiopian Herald ነሐሴ13፣2012

የጨረታ ማስታወቂያ

ቤአኤካ ጠቅላላ የንግድ ሥራ የተያግ. ማህበር ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጋር በገባው የግንባታ ውል መሠረት ለጅጅጋ – ገለለሽ – ደገሀመዶ ሰገግ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ መሣሪያዎችን ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል። 

ተቁ

የመሳሪያው ዓይነት 

ብዛት

1

Dozer 

7

2

Chain Excavator 

15

3

Motor Grader 

8

4

Wheel Loader 

7

5

Smooth Roller 

12

6

Dump Truck 

47

7

Water Truck 

12

8

Fuel Truck 

1

9

Drill Machine 

2

10

Decanter 

1

11

Power Brum 

1

12

Crusher 

2

13

Generator (Small) 

1

14

Service Vehicles 

12

15

Service Bus 

8

  1. ተጫራቾች በመስኩ የተሰማሩና ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ታክስ ክሊራንስ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። 
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ያለክፍያ ዘወትር በሥራ ሰዓት ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ ፖላንድ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው የቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃያተደግ ማህበር ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ። 
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ነሃሴ 18/2012 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 
  4. ጨረታው ነሃሴ 18/2012 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። 
  5.  ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

አድራሻ ፡- ቤአኤካ ጠቅላላ የንግድ ሥራ ኃየተ.የግ. ማህበር 

ስልክ ቁጥር 09-44-749479/09-30-031278 

ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ ሸገር መናፈሻ አካባቢ ፖላንድ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቤአኤካ ህንጻ 

ቤአኤካ ጠቅላላ የንግድ ሥራ የያግ. ማህበር