Gulele Sub City Mayechew Health Offce

Addis Zemen መስከረም7፣2013

የጨረታ ማስታወቂያ (1)

የጨረታ ቁጥር /////ጣ/ 001

በጉለሌ /ከተማ የማጨው ጤና ጣቢያ

 • የሕክምና እቃዎች
 • የጽዳት ዕቃዎች፣
 • መድሃኒትእና የላቦራቶሪ ሪኤጀንት
 • አላቂ የቢሮ ዕቃ
 • አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣
 • የህትመት ውጤቶች
 • የደንብ ልብስ እንዲሁም የአስተዳደር ሰራተኞች የልብስ ስፌት ግዥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

እያንዳንዱ የጨረታው ተሳታፊ የሚከተሉትን የጨረታ መመሪያ ነጥቦችን በመረዳት ሰነዶች ላይ እንዲያሟሉ ማድረግ ይገባቸዋል፡፡

 1. በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
 2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
 3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
 4. የግብር ከፋይነት ቲን ነበር ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸው
 5. የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የእለት ገንዘብ ሰብሳቢ ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ በየሎቱ ብር 50.00/ሀምሳ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
 • ተጫራቾች የሚሸጡበትን ነጠላ ዋጋ እና ቫትን ጨምሮ ጠቅላላ ዋጋው በግልጽ ማስፈር አለባቸው
 • ተጫራቾች ጨረታ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ  ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር /10/ ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የሚያቀርቡትን የዋጋ ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ እንዲሁም (CPO) እራሱን በቻለ በተለያየ ፖስታ ለየብቻው በማሸግ በተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪ ዋስትና በተወዳደሩበት ጠቅላላ 2%/ሁለት ፐርሰንት/ በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (CPO) በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው
 • በታሸገ ፖስታ በማድረግ 10ኛው ቀን ከሰአት 800 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 407 በመቅረብ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት አለባቸው።ጨረታወም 10ኛው ቀን እስከ 800 ሰዓት ታሽጎ በዛው እለት ከሰዓት 830 ሰዓት ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
 • ጨረታው 10ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከሰዓት 830 በማይጨው ጤና ጣቢያ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች በሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።
 • ተጫራቾች ያሸነፉበትን እቃ እንዲያስገቡ ሲጠየቁ በወቅቱ በራሳቸው ትራንስፖርት እስከ ጤና ጣቢያው ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
 • /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ እንዲሁም ሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን የእቃ ብዛት 20 በመቶ ቀንሶ ወይም ጨምሮ ከአሸናፊው ድርጅት የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው።
 • ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ዕቃዎች ከጨረታው መከፈቻ ቀን በፊት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች ባቀረቡት ናሙና የጨረታ ኮሚቴው በጥራትና በዋጋ የተሻለውን ይመርጣል ናሙና ያልቀረበበት ዕቃ ከውድድር ውጭ ይሆናል።
 • የተጫራቾች ሙሉ ስማቸው አድራሻቸውንና ፊርማቸውን እና ማህተባቸውን በእያንዳንዱ ሰነድ ማስፈር ይኖርባቸዋል።
 • ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ፖስታ ላይ ለየትኛው ዕቃ እንደሚወዳደሩ በግልፅ ለይተው መፃፍ አለባቸው።
 • ተጫራቾች ለናሙና ያቀረቡትን እቃ በጊዜ ካልወሰዱ 6ወር በላይ ከቆየ ለመንግስት ውርስ ይደረጋል።
 • ተጫራቾች ጨረታ ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ወይም ከጨረታ እራሳቸውን ማግለል አይችሉም።
 • ጨረታን ማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታ ውጭ ይሆናል።
 • ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
 • ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ከመ/ቤታችን ውል ተዋውሎ የውል ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 10% ማስያዝ ይኖርበታል። ይህ ባይሆን ግን በጨረታው የተያዘው ቼከ ወይ ሲፒኦ በቀጥታ ገቢ ሆኖ ከጨረታው ይሰረዛል
 • ማንኛውም ተጫራቾች በሚያቀርቡት የዋጋው ማቅረቢያ ሰነድ ላይ ቫትን አካቶ መስራት ይኖርባቸዋል። ይህ ሆኖ ሳይገኝ ግን ተጫራቹ እንዳካተተ የቆጠርለታል

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-

 • ጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራች ለሚወዳደርበት እቃ ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም ለግዥ ፈጻሚው /ቤት የተጻፈ ደብዳቤ መያዝና በሚያመርቱት ለይ ብቻ መሆን አለበት
 • አድራሻ 6ኪሎ ኢንተርናሽናል ሊደር ሽፕ ኢንስቲትዩት አለፍ ብሎ ግብፅ ኤምባሲ

ፊትለፊት ወይም በስልክ ቁጥር፡– 0111-54 06 06 /0111540666 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል።

 

በጉለሌ /ከተማ ማይጨው ጤና ጣቢያ